“እኔ ያልመራኋት ሀገር ትፈርሳለች የሚል እምነት ያለው አሸባሪው ጁንታ የሀገራችንን ህልውና ለመናድ እያደረገ ያለው...
"እኔ ያልመራኋት ሀገር ትፈርሳለች የሚል እምነት ያለው አሸባሪው ጁንታ የሀገራችንን ህልውና ለመናድ እያደረገ ያለው ጥረት በሕዝባችን የጋራ ትግል እንደሚከሽፍ ጥርጥር የለንም" የደቡብ ብሔር ብሔረሰብ እና ሕዝቦች ክልል
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 09/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የደቡብ ብሔር...
“ከአማራ ሕዝብ እና ከሀገር መከላከያ ሠራዊታችን ጎን በመሠለፍ መስዋእትነት ለመክፈል ዝግጁ ነን” የቤንሻንጉል ጉሙዝ...
"ከአማራ ሕዝብ እና ከሀገር መከላከያ ሠራዊታችን ጎን በመሠለፍ መስዋእትነት ለመክፈል ዝግጁ ነን" የቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 09/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳይ ላይ መግለጫ ሰጥቷል፡፡
በመግለጫውም ሽብርተኛው የሕወሓት ቡድን ራሱ በለኮሰው...
“እንደ አንድ ልብ ሆነን የተደቀነብንን ሀገር የማፍረስ ተግባር መመከት ይገባናል” የሐረሪ ክልል
"እንደ አንድ ልብ ሆነን የተደቀነብንን ሀገር የማፍረስ ተግባር መመከት ይገባናል" የሐረሪ ክልል
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 09/2013 ዓ.ም (አሚኮ) እንደ አንድ ልብ ሆነን የተደቀነብንን ሀገር የማፍረስ ተግባር መመከት ይገባናል ሲል የሐረሪ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በወቅታዊ ሀገራዊ...
የንግድ ማኅበረሰቡ የተያዘለትን የጊዜ ገደብ ተጠቅሞ የንግድ ፈቃዱን ማደስ እንደሚጠበቅበት የአማራ ክልል ንግድና ገበያ...
የንግድ ማኅበረሰቡ የተያዘለትን የጊዜ ገደብ ተጠቅሞ የንግድ ፈቃዱን ማደስ እንደሚጠበቅበት የአማራ ክልል ንግድና ገበያ ልማት ቢሮ አሳሰበ፡፡
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 09/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ንግድና ገበያ ልማት ቢሮ የ2014 በጀት ዓመት የንግድ ፈቃድ እድሳትን...
አሸባሪው ትህነግ እየፈጸመ ያለውን ህጻናትን ወደ ጦርነት የመማገድ ተግባር ዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ ሊያወግዘው እንደሚገባ...
አሸባሪው ትህነግ እየፈጸመ ያለውን ህጻናትን ወደ ጦርነት የመማገድ ተግባር ዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ ሊያወግዘው እንደሚገባ ተገለጸ፡፡
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 09/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት አባል ሀገራት “የህጻናት መብት ኮንቬንሽንን” ተቀብለው ያጸደቁት እንደ አውሮፓዊያኑ አቆጣጠር በ1989...








