“ክልሎች ልዩ ኀይሎቻቸውን እና ሚሊሻዎቻቸውን ቢያዘምቱ የሚገርም አይደለም” አምባሳደር ኽርማን ኮህን “በትግራይ ክልል ህጻናት...
“ክልሎች ልዩ ኀይሎቻቸውን እና ሚሊሻዎቻቸውን ቢያዘምቱ የሚገርም አይደለም” አምባሳደር ኽርማን ኮህን
“በትግራይ ክልል ህጻናት ወደ ጦርነት መሰማራታቸውን ዓለም በጥብቅ ሊያወግዝ ይገባል” ፕሮፌሰር አን ፊዝ ጄራልድ
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 10/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የፌዴራል መንግሥት ከሳምንት በፊት በሰብዓዊነት...
አምኒስቲ ኢንትርናሽናል በአዲስ አበባ የትግራይ ተወላጆችን በተመለከተ መንግሥትን ለመወንጀል የተጠቀመበት ፎቶ የሀሰት መሆኑ ተጋለጠ።
አምኒስቲ ኢንትርናሽናል በአዲስ አበባ የትግራይ ተወላጆችን በተመለከተ መንግሥትን ለመወንጀል የተጠቀመበት ፎቶ የሀሰት መሆኑ ተጋለጠ።
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 10/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የአጃንስ ፍራንስ ፕሬስ የፎቶግራፍ ጋዜጠኛ የሆነው አማኑኤል ስለሺ በቲውተር ገፁ እንዳስታወቀው፤ ፎቶው በኢትዮጵያ በተካሄደው ስድስተኛው...
‹‹የክልሉ ልዩ ኃይል አባላት በፍጹም ጀግንነትና በሙሉ ፈቃደኝነት ሀገራዊ ግዳጁን ተቀላቅለዋል›› አቶ ደስታ ሌዳሞ...
‹‹የክልሉ ልዩ ኃይል አባላት በፍጹም ጀግንነትና በሙሉ ፈቃደኝነት ሀገራዊ ግዳጁን ተቀላቅለዋል››
አቶ ደስታ ሌዳሞ የሲዳማ ክልል ፕሬዚዳንት
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 10/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የሲዳማ ክልል ልዩ ኃይል አባሎች በፍጹም ጀግንነትና በሙሉ ፈቃደኝነት አገራዊ ግዳጁን መቀላቀላቸውን የሲዳማ...
ዘመቻችን የኢትዮጵያን ሀገረ-መንግሥት የማጽናት ተልዕኮ ነው” የአማራ ብልጽግና ፓርቲ ጽሕፈት ቤት
"ዘመቻችን የኢትዮጵያን ሀገረ-መንግሥት የማጽናት ተልዕኮ ነው" የአማራ ብልጽግና ፓርቲ ጽሕፈት ቤት
አሸባሪው ትህነግ ከፍጥረቱ ጀምሮ ፀረ-ኢትዮጵያ ሆኖ የተነሳ ድርጅት ነው፡፡ በተለይም የአማራን ሕዝብ እንደ ቀዳሚ ጠላት ፈርጆ
መነሳቱ በታሪክ የተመዘገበ እውነታ ነው፡፡ ሴረኝነት፣ ጸረ-ሕዝብነት፣ የግዛት ተስፋፊና...
“በመሀላችን የተገኘውን ደዌ የማጥፋትና ሀገራችንን ሰላሟን የመመለስ ኃላፊነታችን እንወጣ” የአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት
"በመሀላችን የተገኘውን ደዌ የማጥፋትና ሀገራችንን ሰላሟን የመመለስ ኃላፊነታችን እንወጣ" የአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት
የአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በወቅታዊ ጉዳይ ላይ መግለጫ አውጥቷል።
በመግለጫውም በሀገር ሉዓላዊነት ጉዳይ ላይ ፈፅሞ የማይደራደረው ሕዝባችን እንደ ወትሮው ሁሉ ከአያት ቅደመ...








