የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት 8ኛ ዓመት 3ኛ መደበኛ ጉባኤውን እያካሄደ ነው።

የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት 8ኛ ዓመት 3ኛ መደበኛ ጉባኤውን እያካሄደ ነው። ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 10/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት 8ኛው ዓመት የሥራ ዘመን 3ኛ መደበኛ እና የሥራ ዘመን ማጠቃለያ ጉባኤ መካሄድ...

የተለያዩ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ተማሪዎቻቸውን እያስመረቁ ነው።

የተለያዩ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ተማሪዎቻቸውን እያስመረቁ ነው። ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 10/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ፣ የወልድያ ዩኒቨርሲቲ፣ የኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርስቲ፣ የአሶሳ ዩኒቨርሲቲ እና የወልቂጤ ዩኒቨርስቲ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያሰለጠኗቸውን ተማሪዎች በዛሬው ዕለት እያስመረቁ...

ሽብርተኛውን ትህነግ ለመደምሰስ ዝግጁ መሆናቸዉን የአዲአርቃይ ወረዳ ነዋሪዎች ተናገሩ።

ሽብርተኛውን ትህነግ ለመደምሰስ ዝግጁ መሆናቸዉን የአዲአርቃይ ወረዳ ነዋሪዎች ተናገሩ። ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 10/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ሚዲያ ኮርፓሬሽን ያነጋገራቸዉ የአዲአርቃይ ወረዳ ነዋሪዎች እንደተናገሩት ሸብርተኛው ትህነግ ትንኮሳ መጀመሩን ተከትሎ በመደራጀት የአካባቢያቸዉን ሰላም በተጠንቀቅ እየጠበቁ ይገኛሉ። ወደ ግዳጅ...

“ክልሎች ልዩ ኀይሎቻቸውን እና ሚሊሻዎቻቸውን ቢያዘምቱ የሚገርም አይደለም” አምባሳደር ኽርማን ኮህን “በትግራይ ክልል ህጻናት...

“ክልሎች ልዩ ኀይሎቻቸውን እና ሚሊሻዎቻቸውን ቢያዘምቱ የሚገርም አይደለም” አምባሳደር ኽርማን ኮህን “በትግራይ ክልል ህጻናት ወደ ጦርነት መሰማራታቸውን ዓለም በጥብቅ ሊያወግዝ ይገባል” ፕሮፌሰር አን ፊዝ ጄራልድ ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 10/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የፌዴራል መንግሥት ከሳምንት በፊት በሰብዓዊነት...

አምኒስቲ ኢንትርናሽናል በአዲስ አበባ የትግራይ ተወላጆችን በተመለከተ መንግሥትን ለመወንጀል የተጠቀመበት ፎቶ የሀሰት መሆኑ ተጋለጠ።

አምኒስቲ ኢንትርናሽናል በአዲስ አበባ የትግራይ ተወላጆችን በተመለከተ መንግሥትን ለመወንጀል የተጠቀመበት ፎቶ የሀሰት መሆኑ ተጋለጠ። ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 10/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የአጃንስ ፍራንስ ፕሬስ የፎቶግራፍ ጋዜጠኛ የሆነው አማኑኤል ስለሺ በቲውተር ገፁ እንዳስታወቀው፤ ፎቶው በኢትዮጵያ በተካሄደው ስድስተኛው...