አሸባሪው ህወሓት የትግራይ ህጻናትን በሀሽሽ አዕምሯቸውን አደንዝዞ ወደ ጦርነት እየማገደ መሆኑን ዶክተር አረጋዊ በርሄ...

አሸባሪው ህወሓት የትግራይ ህጻናትን በሀሽሽ አዕምሯቸውን አደንዝዞ ወደ ጦርነት እየማገደ መሆኑን ዶክተር አረጋዊ በርሄ ገለጹ። ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 10/2013 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪው ህወሓት የትግራይ ህጻናትን በሀሽሽ አዕምሯቸውን አደንዝዞ ለጦርነት እየማገደ መሆኑን የትግራይ ዴሞክራቲክ ፓርቲ ሊቀመንበርና...

በሥነ ምግባር የታነጹ፣ በእውቀት የዳበሩ እና በሃሳብ ልዕልና የሚያምኑ ተማሪዎችን ለማፍራት እየሠራ መሆኑን የወልድያ...

በሥነ ምግባር የታነጹ፣ በእውቀት የዳበሩ እና በሃሳብ ልዕልና የሚያምኑ ተማሪዎችን ለማፍራት እየሠራ መሆኑን የወልድያ ዩኒቨርሲቲ አስታወቀ፡፡ ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 10/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የወልድያ ዩኒቨርሲቲ በተለያየ የትምህርት መስክ ያስለጠናቸውን ተማሪዎች ለስምንተኛ ዙር እያስመረቀ ነው፡፡ የሳይንስ እና ከፍተኛ...

የመመረቂያ ውጤቱ ከምስክር ወረቀት ባለፈ በሕይወት የሚተገበር እንዲሆን መሥራት እንደሚገባ ተመላከተ፡፡

የመመረቂያ ውጤቱ ከምስክር ወረቀት ባለፈ በሕይወት የሚተገበር እንዲሆን መሥራት እንደሚገባ ተመላከተ፡፡ ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 10/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ወልድያ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች አስመርቋል፡፡ በምረቃ ሥነ ስርዓቱ ላይ የተገኙት የወልድያ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ጽሕፈት ቤት...

“ኢትዮጵያዊነትን ማጠናከርና ፈጣሪን መፍራት ለሀገራችን ትልቁ መፍትሔ ነው” ተቀዳሚ ሙፍቲ ሃጂ ዑመር ኢድሪስ

"ኢትዮጵያዊነትን ማጠናከርና ፈጣሪን መፍራት ለሀገራችን ትልቁ መፍትሔ ነው" ተቀዳሚ ሙፍቲ ሃጂ ዑመር ኢድሪስ ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 10/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ተቀዳሚ ሙፍቲ ሃጂ ዑመር ኢድሪስ ለመላ ሕዝበ ሙስሊሙ ለአረፋ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። የአረፋ በዓልን በማስመልከት...

የኢትዮጵያ ማህጸን ዛሬም ጀግኖች ማፍራቱን አላቆመም…

የኢትዮጵያ ማህጸን ዛሬም ጀግኖች ማፍራቱን አላቆመም... ባሕር ዳር: ሐምሌ 10/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ‹‹ወርቅ በእሳት ይፈተናል›› እንዲሉ ጀግኖች የአማራ ልጆችም የአባቶቻቸውን ገድል በህልውና ማስከበር ዘመቻ ላይ እየደገሙት ይገኛሉ፡፡ሰሞኑን በማኅበራዊ ድረ ገጾች ላይ ሲንሸራሸር የነበረውን በዋግ ኽምራ...