በአሜሪካ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ለመተከል ዞን ተፈናቃይ ወገኖች ድጋፍ አደረጉ።

በአሜሪካ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ለመተከል ዞን ተፈናቃይ ወገኖች ድጋፍ አደረጉ። ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 13/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ እና የቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግሥት የጋራ ግብር ኃይል ወደ መተከል ዞን የተመለሱ ተፈናቃዮችን በዘላቂነት ለማቋቋም የሚያደረገው ድጋፍ ተጠናክሮ እንደቀጠለ...

ኢብራሂም፡ የነብዩሏህ ልጅ ነውና፤ እስከ መስዋዕትነት ድረስም ታዟልና ለነብይነት ተመረጧል!

ኢብራሂም፡ የነብዩሏህ ልጅ ነውና፤ እስከ መስዋዕትነት ድረስም ታዟልና ለነብይነት ተመረጧል! ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 13/2013 ዓ.ም (አሚኮ) እናቱ አስተዳደጓ ቅንጦት የበዛበት እንደነበር የኋላ ታሪኳ ያሳያል፡፡ ነገር ሁሉ ሞልቶ በተረፈበት የግብጽ አብያተ መንግሥታት እና በዓባይ ወንዝ ዳርቻ...

የሰላምን ዋጋ በመረዳት ለሀገር ሰላም ሁሉም ዘብ እንዲቆም የደባርቅ ከተማ አስተዳደር እስልምና ጉዳዮች ምክር...

የሰላምን ዋጋ በመረዳት ለሀገር ሰላም ሁሉም ዘብ እንዲቆም የደባርቅ ከተማ አስተዳደር እስልምና ጉዳዮች ምክር ቤት ጥሪ አቀረበ፡፡ ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 13/2013 ዓ.ም (አሚኮ) 1 ሽህ 442ኛው የኢድ አል አድሃ (አረፋ) በዓል በደባርቅ ከተማ በድምቀት ተከብሯል፡፡...

የጋራ ሀገር ስጋት የሆነውን አሸባሪ ቡድን ለማስወገድ ኢትዮጵያውያን የጋራ ትግል እንደሚጠበቅባቸው የፖለቲካ ሳይንስና ዓለም...

የጋራ ሀገር ስጋት የሆነውን አሸባሪ ቡድን ለማስወገድ ኢትዮጵያውያን የጋራ ትግል እንደሚጠበቅባቸው የፖለቲካ ሳይንስና ዓለም አቀፍ ግንኙነት መምህር አስገነዘቡ። ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 13/2013 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪው ትህነግ በምዕራባውያን ጋሻ ጃግሬነት የሀገሪቱን በትረ ስልጣን ከጨበጠ ከጥቂት ወራት...

የ1ሺ 442ኛው የኢድ አል አድሃ አረፋ በዓል በገንዳውኃ ከተማ በታላቅ ድምቀት ተከብሯል።

የ1ሺ 442ኛው የኢድ አዳ አል(አረፋ) በዓል በገንዳውኃ ከተማ በታላቅ ድምቀት ተከብሯል። ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 13/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በዓሉ በተክቢራ ተጀምሮ በጸሎት ተጠናቋል። በበዓሉ ለህልውና ዘመቻው የወጡ ወንድሞች፣ ልዩ ኀይል፣ ሚሊሻና የሀገር መከላከያ ሠራዊት ድል አድርገው...