“የአረንጓዴ ዐሻራ መርኃ ግብር የታላቁ የኢትጵያ ህዳሴ ግድብን ከደለል ለመጠበቅ የሚያግዝ በመሆኑ ሁሉም በንቃት...

"የአረንጓዴ ዐሻራ መርኃ ግብር የታላቁ የኢትጵያ ህዳሴ ግድብን ከደለል ለመጠበቅ የሚያግዝ በመሆኑ ሁሉም በንቃት መሳተፍ ይገባዋል" የአማራ ክልል ምክትል ርእስ መሥተዳደር ፋንታ ማንደፍሮ (ዶ.ር) ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 15/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል የአረንጓዴ ዐሻራ የአንድ...

ሁሉም ኢትዮጵያዊ ሽብርተኛውን ትህነግ ለመደምሰስ በሚደረገው ዘመቻ ሁለንተናዊ ድጋፉን አጠናክሮ እንዲቀጥል የአዲስ አበባ ሴቶች...

ሁሉም ኢትዮጵያዊ ሽብርተኛውን ትህነግ ለመደምሰስ በሚደረገው ዘመቻ ሁለንተናዊ ድጋፉን አጠናክሮ እንዲቀጥል የአዲስ አበባ ሴቶች ማኅበር ጥሪ አቀረበ፡፡ ባሕር ዳር: ሐምሌ 15/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ሽብርተኛውን ትህነግ የሚያወግዝ እና የሀገር መከላከያ ሠራዊትን የሚደግፍ ሰላማዊ ሰልፍ በአዲስ አበባ...

ውጊያ ለመክፈት ተደጋጋሚ ሙከራ ያደረገው የአሸባሪው ትህነግ ቡድን ሰብዓዊ ኪሳራ እየደረሰበት መሆኑን የምኒልክ ብርጌድ...

ውጊያ ለመክፈት ተደጋጋሚ ሙከራ ያደረገው የአሸባሪው ትህነግ ቡድን ሰብዓዊ ኪሳራ እየደረሰበት መሆኑን የምኒልክ ብርጌድ አስታወቀ። ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 15/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የአሸባሪው ትህነግ ቡድን በወልቃይት ማይጋባ በሚገኘው የተከዜ ድልድይ አካባቢ ጥቃት ለመፈጸም ተደጋጋሚ ሙከራ ቢያደርግም...

“የታላቁ ህዳሴ ግድብ ለተፋሰሱ ሀገራት እውነተኛ የትብብር ማዕከል ሆኖ ይቀጥላል” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ...

"የታላቁ ህዳሴ ግድብ ለተፋሰሱ ሀገራት እውነተኛ የትብብር ማዕከል ሆኖ ይቀጥላል" ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ባሕር ዳር: ሐምሌ 15/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በስኬት የተጠናቀቀው የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የውኃ ሙሌት ለዓባይ ወንዝ የታችኛው የተፋሰሱ ሀገራት ጭምር...

“ሠራዊታችን ብሔራዊ አርማችን ነው፤ የሉዓላዊነታችን ምሰሶ ነው” የአዲስ አበባ ምክትል ከንቲባ አዳነች አቤቤ

“ሠራዊታችን ብሔራዊ አርማችን ነው፤ የሉዓላዊነታችን ምሰሶ ነው” የአዲስ አበባ ምክትል ከንቲባ አዳነች አቤቤ ባሕር ዳር: ሐምሌ 15/2013 ዓ.ም (አሚኮ)አሸባሪውን ትህነግ የሚያወግዝ እና የመከላከያ ሠራዊትን የሚደግፍ ሰልፍ በአዲስ አበባ ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡ የአዲስ አበባ ምክትል ከንቲባ አዳነች...