“ሕወሓቶች እንዳይገድሉን ፈርተን በግዳጅ ወደ ጦርነት እየተማገድን ነው” ለመከላከያ ሠራዊት እጅ የሰጡ ሕጻናት ወታደሮች

"ሕወሓቶች እንዳይገድሉን ፈርተን በግዳጅ ወደ ጦርነት እየተማገድን ነው" ለመከላከያ ሠራዊት እጅ የሰጡ ሕጻናት ወታደሮች ባሕር ዳር: ሐምሌ 15/2013 ዓ.ም (አሚኮ) "ሕወሓቶች እንዳይገድሉን ፈርተን በግዳጅ ወደ ጦርነት እየተማገድን ነው" ሲሉ በሀገር መከላከያ የተያዙ ሕጻናት ወታደሮች ተናገሩ። ከታዳጊ...

“ከታላቁ የህዳሴ ግድብ አሁንም ዓይናችንን ለአፍታ አንነቅልም” ሜጄር ጀኔራል ይልማ መርዳሳ

"ከታላቁ የህዳሴ ግድብ አሁንም ዓይናችንን ለአፍታ አንነቅልም" ሜጄር ጀኔራል ይልማ መርዳሳ ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 15/2013 ዓ.ም (አሚኮ) "ከታላቁ የህዳሴ ግድብ ዓይናችንን ለአፍታ ሳንነቅል ደኅንነቱን እየጠበቅን እንገኛለን" ሲሉ የኢፌዴሪ አየር ኃይል ዋና አዛዥ ሜጄር ጀኔራል ይልማ...

ዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ በትግራይ ክልል ስደተኞችን ካሉበት አጣብቂኝ ለማውጣት የሚደረገውን ጥረት እንዲደግፍ የስደተኞች እና...

ዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ በትግራይ ክልል ስደተኞችን ካሉበት አጣብቂኝ ለማውጣት የሚደረገውን ጥረት እንዲደግፍ የስደተኞች እና ከስደት ተመላሾች ጉዳይ ኤጀንሲ ጠየቀ፡፡ ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 15/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የስደተኞች እና ከስደት ተመላሾች ጉዳይ ኤጀንሲ አሸባሪው የትህነግ ቡድን በኤርትራዊያን...

አሸባሪው ሕወሓት ትንኮሳውን ወደሌሎች ክልሎች በማስፋቱ የእርዳታ እህል ለማጓጓዝ መቸገሩን የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት አስታወቀ፡፡

አሸባሪው ሕወሓት ትንኮሳውን ወደሌሎች ክልሎች በማስፋቱ የእርዳታ እህል ለማጓጓዝ መቸገሩን የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት አስታወቀ፡፡ ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 15/2013 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪው ሕወሓት መንግሥት ለሰብዓዊ ድጋፍ ሲል ያሳለፈውን የተናጠል ተኩስ አቁም ውሳኔን ወደ ጎን በመተው ትንኮሳውን...

“አሸባሪው ሕወሓት በሕጻናት ህይወት የፖለቲካ ትርፍ ለማግኘት እየተውተረተረ ይገኛል” መከላከያ ሚኒስቴር

"አሸባሪው ሕወሓት በሕጻናት ህይወት የፖለቲካ ትርፍ ለማግኘት እየተውተረተረ ይገኛል" መከላከያ ሚኒስቴር ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 15/2013 ዓ.ም (አሚኮ) "አሸባሪው ሕወሓት በሕጻናት ህይወት የፖለቲካ ትርፍ ለማግኘት እየተውተረተረ ነው" ሲል መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ። ሚኒስቴሩ እንደገለጸው ባለፉት ሁለት ቀናት በአፋር...