የአማራ ክልል መንግሥትን የክተት ጥሪ በመቀበል በባሕር ዳር ከተማ ሕዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ ተጀመረ።
የአማራ ክልል መንግሥትን የክተት ጥሪ በመቀበል በባሕር ዳር ከተማ ሕዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ ተጀመረ።
በሰልፉም በአማራ ላይ የሚወራረድ አንድም ሒሳብ የለም፤ የእድገት ጉዞአችን በአሸባሪው ቡድን አይደናቀፍም፤ ኢትዮጵያን ለማፍረስ የሚመኙ ሁሉ መጨረሻቸው ውድቀት ነው፤ ትህነግ ከኢትዮጵያ ማህጸን...
45 ዶክተሮች እና የህክምና ባለሙያዎች ለሀገር መከላከያ ሠራዊት ሙያዊ ድጋፍ ለመሰጠት ወደ ግንባር አቀኑ።
45 ዶክተሮች እና የህክምና ባለሙያዎች ለሀገር መከላከያ ሠራዊት ሙያዊ ድጋፍ ለመሰጠት ወደ ግንባር አቀኑ።
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 20/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በአዲስ አበባ ከተማ ካሉ ሆስፒታሎች የተውጣጡ የህክምና ባለሙያዎች የሀገር መከላከያ ሠራዊቱን ሙያዊ ድጋፍ ለማድረግ በዛሬው...
የዛሬ ውሎን የህልውና ዘመቻ አስመልክቶ የአማራ ክልል የመንግሥት ኮምዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽሕፈት ቤት ዋና ዳይሬክተር...
የዛሬ ውሎን የህልውና ዘመቻ አስመልክቶ የአማራ ክልል የመንግሥት ኮምዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽሕፈት ቤት ዋና ዳይሬክተር ግዛቸው ሙሉነህ የሰጡት አጭር መረጃ።
አሸባሪውን የትህነግ ቡድን እስከወዲያኛው ለመደምሰስ ተጨማሪ የወዳጅ ኃይል በከፍተኛ የትግል ወኔ በሁሉም ግንባሮች በበቂ ስልጠና እና...
“አሸባሪው የህውሃት ቡድን በትግራይ ሕዝብ ላይ የዘር ማጥፋት ወንጀል እየፈጸመ ነው” ትዴፓ
"አሸባሪው የህውሃት ቡድን በትግራይ ሕዝብ ላይ የዘር ማጥፋት ወንጀል እየፈጸመ ነው" ትዴፓ
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 20/2013 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪው የህወሓት ቡድን በትግራይ ሕዝብ ላይ የዘር ማጥፋት ወንጀል እየፈጸመ በመሆኑ በዓለምአቀፍ የዘር ማጥፋት ወንጀል ሊጠየቅ እንደሚገባ...
“የአማራ ሕዝብ ሁሉም ፋኖ ነው፣ ሁሉም አርበኛ ነው፣ በዚህ ትግል የማይሳተፍ የአማራ ሕዝብ በፍፁም...
"የአማራ ሕዝብ ሁሉም ፋኖ ነው፣ ሁሉም አርበኛ ነው፣ በዚህ ትግል የማይሳተፍ የአማራ ሕዝብ በፍፁም አይኖርም" አቶ አብርሃም አለኸኝ
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 20/2013 ዓ.ም(አሚኮ) የአማራ ብልጽግና ፓርቲ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ አብርሃም አለኸኝ መግለጫ ሰጥተዋል።
በመግለጫቸውም ባንዳነትን እንደሸማ...








