“እኛም የአባቶቻችን ልጆች ነን፤ ታሪክ እንሠራለን እንጅ ታሪካዊ ስህተት አንፈጽምም” የባሕር ዳር ከተማ አስተዳደር...

“እኛም የአባቶቻችን ልጆች ነን፤ ታሪክ እንሠራለን እንጅ ታሪካዊ ስህተት አንፈጽምም” የባሕር ዳር ከተማ አስተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ድረስ ሣኅሉ (ዶ.ር) ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 21/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያን ለማዳን እዘምታለሁ በሚል መሪ መልዕክት በባሕር ዳር የድጋፍ...

ʺእንዲህ ጨሶ ጨሶ የነደደ እንደሆን ፣ ያመዱ ማፈሻ ቦታው ወዴት ይሆን”

ʺእንዲህ ጨሶ ጨሶ የነደደ እንደሆን ያመዱ ማፈሻ ቦታው ወዴት ይሆን" ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 21/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የማይነካውን ሀገር ነክተው፣ ያልገባቸውን የኢትዮጵያን ስም ጠርተው፣ ክብሯን ለመድፈር ተመኝተው የሚያቃጥለውን ኢትዮጵያዊነት አቀጣጠሉት፣ ጠላትን ጠራርጎ የሚወስደውን ማዕበል ቀሰቀሱት፣ ተበታትኗል ያሉትን...

ሕዝቡ የህልውና ዘመቻውን እንዲቀላቀል መንግሥት ያስተላለፈውን የክተት ጥሪ የፖለቲካ ፓርቲዎቹ በሙሉ ልብ እንደሚቀበሉት የተፎካካሪ...

ሕዝቡ የህልውና ዘመቻውን እንዲቀላቀል መንግሥት ያስተላለፈውን የክተት ጥሪ የፖለቲካ ፓርቲዎቹ በሙሉ ልብ እንደሚቀበሉት የተፎካካሪ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት አስታወቀ፡፡ ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 21/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያን ለማዳን እዘምታለሁ በሚል በባሕር ዳር የክልሉ መንግሥት ያስተላለፈውን የክተት...

“አባቶች የሀገራቸውን ዳር ድንበር ለማስጠበቅ በጋራ ይሠሩ እንጂ ከመካከላቸው ባንዳዎች አልጠፉም ነበር፤ የእነዚያ ባንዳዎች...

“አባቶች የሀገራቸውን ዳር ድንበር ለማስጠበቅ በጋራ ይሠሩ እንጂ ከመካከላቸው ባንዳዎች አልጠፉም ነበር፤ የእነዚያ ባንዳዎች ልጆች ናቸው ዛሬም ሉዓላዊነቷን አስከብራ የኖረች ሀገር ለማፍረስ የመጡት፤ ወጣቱ ይኽን መረዳት አለበት” የአማራ ክልል ጀግኖች አርበኞች ማኅበር ባሕር ዳር፡ ሐምሌ...

የአማራ ክልል መንግሥትን የክተት ጥሪ በመቀበል በባሕር ዳር ከተማ ሕዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ ተጀመረ።

የአማራ ክልል መንግሥትን የክተት ጥሪ በመቀበል በባሕር ዳር ከተማ ሕዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ ተጀመረ። በሰልፉም በአማራ ላይ የሚወራረድ አንድም ሒሳብ የለም፤ የእድገት ጉዞአችን በአሸባሪው ቡድን አይደናቀፍም፤ ኢትዮጵያን ለማፍረስ የሚመኙ ሁሉ መጨረሻቸው ውድቀት ነው፤ ትህነግ ከኢትዮጵያ ማህጸን...