የመንግሥትን የክተት ጥሪ ተቀብለው ትግሉን ለመቀላቀል መዘጋጀታቸውን በምዕራብ ጎንደር ዞን የመተማ ወረዳ ነዋሪዎች ገለጹ።

የመንግሥትን የክተት ጥሪ ተቀብለው ትግሉን ለመቀላቀል መዘጋጀታቸውን በምዕራብ ጎንደር ዞን የመተማ ወረዳ ነዋሪዎች ገለጹ። ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 24/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል መንግሥት ለጦርነት ብቁ የሆነ የግልና የመንግሥት የጦር መሳሪያ የታጠቁ ግለሰቦች ወደ ህልውና ዘመቻው...

የሰሜን ጎንደር ዞን የሃይማኖት አባቶች ከዞን የሥራ ኀላፊዎች ጋር በወቅታዊ የህልውና ዘመቻ ላይ ተወያዩ፡፡

የሰሜን ጎንደር ዞን የሃይማኖት አባቶች ከዞን የሥራ ኀላፊዎች ጋር በወቅታዊ የህልውና ዘመቻ ላይ ተወያዩ፡፡ ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 24/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የሃይማኖት አባቶቹ በህልውና ዘመቻው እስካሁን በሰሯቸውና ወደፊት በሚያከናውኗቸው ተግባራቶች ላይ ውይይት አድርገዋል፡፡ በውይይቱ አሸባሪው ትህነግ ለ27...

ʺአንበሳውን ነኩት እነ ልክ አያውቁ ፣ ምን እንደሚያመጣ ቀድመው ሳይጠይቁ”

ʺአንበሳውን ነኩት እነ ልክ አያውቁ ምን እንደሚያመጣ ቀድመው ሳይጠይቁ" ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 24/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ፈሪዎች በስሙ ይሸበራሉ፣ በግርማው ይደነግጣሉ፣ በአሻጋር ሲያዩት ይደነብራሉ፣ ጀግኖች በጀግንነቱ ይደነቃሉ፣ መንገዱን ይከተላሉ፣ በግርማው ይኮራሉ፣ በስሙ ይጠራሉ፣ በጥበቡ ይጓዛሉ፣ በዝናው ይደሰታሉ፡፡...

“በጠላቶቻችን የተደቀነብን የህልውና አደጋ በጣጥሰን ለመሻገር ሁሉም ዜጋ ከመቼውም ጊዜ በላይ መተባበር ፣ ጠላት...

"በጠላቶቻችን የተደቀነብን የህልውና አደጋ በጣጥሰን ለመሻገር ሁሉም ዜጋ ከመቼውም ጊዜ በላይ መተባበር ፣ ጠላት ከሚነዛው አሉባልታ ወሬ ራስን መጠበቅ ፣ አንድነታችንን እና ሕብረታችንን ማጠናከር ወቅቱ የሚጠይቀው ዐብይ ጉዳይ ነው" መከላከያ ሚኒስቴር ባሕር ዳር:ሐምሌ 23/ 2013...

የኪነ-ጥበቡ ማኅበረሰብ ሀገር የማዳን ዘመቻውን በሙያው እንዲያግዝ የመከላከያ ሠራዊት የሕዝብ ግንኙነት ኀላፊ ኮሎኔል ጌትነት...

የኪነ-ጥበቡ ማኅበረሰብ ሀገር የማዳን ዘመቻውን በሙያው እንዲያግዝ የመከላከያ ሠራዊት የሕዝብ ግንኙነት ኀላፊ ኮሎኔል ጌትነት አዳነ ጥሪ አቀረቡ። ባሕር ዳር: ሐምሌ 23/ 2013 ዓ.ም (አሚኮ) የኪነ-ጥበብ ባለሙያዎች ለሀገር ህልውና ያላቸው ሚና ላይ ትኩረት ያደረገ የውይይት የባህልና...