ʺላትችሏት አትነቅንቋት ላታስቆሟት አትጎትቷት”
ʺላትችሏት አትነቅንቋት ላታስቆሟት አትጎትቷት"
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 27/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ገፍተው አጠነከሩን፣ ጎትተው አፈጠኑን፣ ጠብ ጭረው አዋደዱን፣ ጦር ጀምረው አንድ አደረጉን፡፡ ሲገፉህ ከተጠነከርክ፣ ሲጎትቱህ ከፈጠንክ አንተ ብልህ ነህ ማለት ነው፡፡ የኢትዮጵያ ሥሪት ጠላት ከሚቀምረው ቀመር፣...
የእስልምና ሃይማኖት ተከታዮች ለሕልውና ዘማቾች የስንቅ ዝግጅት እያደረጉ ነው፡፡
የእስልምና ሃይማኖት ተከታዮች ለሕልውና ዘማቾች የስንቅ ዝግጅት እያደረጉ ነው፡፡
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 27/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ የሚኖሩ የእስልምና ሃይማኖት ተከታዮች ከ100 ሺህ ብር በላይ ግምታዊ ያለው ስንቅ ለሕልውና ዘማቾች በታላቁ ሰላም በር መስጂድ...
ለአጣዬ መልሶ ማቋቋሚያ የሚውል የገቢ ማሰባሰቢያ ዝግጅት በለንደን ተካሄደ።
ለአጣዬ መልሶ ማቋቋሚያ የሚውል የገቢ ማሰባሰቢያ ዝግጅት በለንደን ተካሄደ።
ባሕር ዳር: ሐምሌ 27/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የገቢ ማሰባሰቢያ ዝግጅቱ በለንደን የኢትዮጵያ ኤምባሲ ከድጋፍ ለአጣዬ ኮሚቴ ጋር በመተባበር ነው ያካሄዱት። በገቢ ማሰባሰቢያ መርኃግብሩ ላይ ከ1 ሽህ 300...
ወጣቶች ለህልውና ዘመቻው ስልጠና እየወሰዱ ነው፡፡
ወጣቶች ለህልውና ዘመቻው ስልጠና እየወሰዱ ነው፡፡
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 27/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የአባቶችን ታሪክና ገድል ለመድገም፣ የሀገራቸውንና የሕዝባቸውን ክብር ለመጠበቅ ወጣቶች የውትድርና ስልጠና እየወሰዱ መሆኑን የጎንደር ከተማ አስተዳደር ሚሊሻ ጽሕፈት ቤት ገለጸ።
የከተማ አስተዳደሩ ሚሊሻ ጽሕፈት...
የዓባይ ተፋሰስ ልማት ጽሕፈት ቤት ሠራተኞች ለህልውና ዘመቻው ድጋፍ አደረጉ።
የዓባይ ተፋሰስ ልማት ጽሕፈት ቤት ሠራተኞች ለህልውና ዘመቻው ድጋፍ አደረጉ።
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 27/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የዓባይ ተፋሰስ ልማት ጽሕፈት ቤት ሠራተኞች በወቅታዊ ሀገራዊና ክልላዊ ሁኔታዎች ላይ ውይይት አድርገዋል፡፡
በውይይታቸውም የክልሉን የጸጥታ መዋቅር ለማጠናከር የሚውል የወር...








