“ህልውናችንን ለማስጠበቅ የገባንበት ጦርነት የማብቂያ ዳርቻው አሸባሪው የትህነግ ቡድን የትግራይ ክልልን ጨምሮ ከመላው የኢትዮጵያ...

"ህልውናችንን ለማስጠበቅ የገባንበት ጦርነት የማብቂያ ዳርቻው አሸባሪው የትህነግ ቡድን የትግራይ ክልልን ጨምሮ ከመላው የኢትዮጵያ ምድር ተጠራርጎ ሲወገድ ብቻ ነው" የአማራ ክልል የመንግሥት ኮምዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽሕፈት ቤት ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 27/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል የመንግሥት...

በዱባይና ሰሜን ኤምሬቶች በወቅታዊ ሀገራዊ ሁኔታዎች ዙሪያ በተደረገ ውይይት ለሀገር መከላከያ ሠራዊት ከ7 ነጥብ...

በዱባይና ሰሜን ኤምሬቶች በወቅታዊ ሀገራዊ ሁኔታዎች ዙሪያ በተደረገ ውይይት ለሀገር መከላከያ ሠራዊት ከ7 ነጥብ 3 ሚለዮን ብር በላይ ድጋፍ ተሰበሰበ። ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 27/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በዱባይና ሰሜን ኤምሬቶች ከኢትዮጵያውያን ኮሚኒቲ ማኅበር የአመራር ቦርድ አባላትና...

“ኢትዮጵያን ከአሁናዊ ችግሯ ለማውጣት ለሠራዊቱ ብቻ የሚተው ሳይሆን ሁሉም ኢትዮጵያዊ በአንድነት እና በመተባበር ሊሰራ...

"ኢትዮጵያን ከአሁናዊ ችግሯ ለማውጣት ለሠራዊቱ ብቻ የሚተው ሳይሆን ሁሉም ኢትዮጵያዊ በአንድነት እና በመተባበር ሊሰራ ይገባል" ደበበ እሸቱ ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 27/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የተውኔት፣ የፊልም፣ የራዲዮና የቴሌቪዥን ድራማዎች፣ የጋዜጠኝነት፣ የተርጓሚነትና የደራሲነት ሙያዎች ባለቤት የሆነው አንጋፋውና...

አሸባሪው ሕወሓት የዘረጋው ህገ-ወጥ የገንዘብ ዝውውር ኔትዎርክ ከነተጠርጣሪዎቹ በቁጥጥር ስር ዋለ፡፡

አሸባሪው ሕወሓት የዘረጋው ህገ-ወጥ የገንዘብ ዝውውር ኔትዎርክ ከነተጠርጣሪዎቹ በቁጥጥር ስር ዋለ፡፡ ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 27/2013 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪው ሕወሓት ከአዲስ አበባ እስከ ቶጎ ጫሌ በዘረጋው ህገ-ወጥ የውጭ ምንዛሪ እና የገንዘብ ዝውውር ኔትዎርክ፣ ሲጠቀምባቸው የነበሩ ሰነዶች...

“የኪነ ጥበብ ባለሙያዎች ከጠላታችን ትህነግ ጋር በምናደርገው ፍልሚያ እስከ መጨረሻው ከጎናችን እንድትሆኑ እጠይቃለሁ” የመከላከያ...

“የኪነ ጥበብ ባለሙያዎች ከጠላታችን ትህነግ ጋር በምናደርገው ፍልሚያ እስከ መጨረሻው ከጎናችን እንድትሆኑ እጠይቃለሁ” የመከላከያ ሚኒስቴር የውጪ ግንኙነት ዳይሬክተር ብርጋዴር ጀነራል ቡልቲ ታደሰ ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 27/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያን ለማዳን እዘምታለሁ የትም መቼም በሚል መሪ...