ብዙዎች የሞቱለትን ዓላማ ለማሳካት ወቅቱ የሚጠይቀውን ተጋድሎ ማድረግ እንደሚያስፈልግ የባሕር ዳር ከተማ ወጣቶች ተናገሩ፡፡

ብዙዎች የሞቱለትን ዓላማ ለማሳካት ወቅቱ የሚጠይቀውን ተጋድሎ ማድረግ እንደሚያስፈልግ የባሕር ዳር ከተማ ወጣቶች ተናገሩ፡፡ ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 01/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ሰማዕታት የሞቱለት ዓላማ እንዲሳካ የአሸባሪውን ትህነግ ርዝራዦች ከምድረገጽ ማጥፋት ይገባል ሲሉ ነሐሴ 1/2008 ዓ.ም ከትህነግ...

“የአማራ ሕዝብ መራር ተጋድሎ በጥንተ ጠላቱ አሸባሪው ትህነግ መቃብር ላይ የመጨረሻውን ድል ያስመዘግባል” የባሕር...

ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 01/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ነሐሴ 1/2008 ዓ.ም ከስናይፐር እስከ ክላሽንኮብ፤ ከአስለቃሽ ጭስ እስከ እጅ ቦንብ የታጠቁ የአጋዚ ቅልብ ወታደሮች የባሕር ዳር ከተማን ዋና ዋና መስመሮች ገና በጠዋቱ ነበር የወረሩት፡፡ ከተማዋ ከማለዳው የአእዋፍት...

ወልድያ እንደተለመደው በሰላማዊ እንቅስቃሴዋ ቀጥላለች።

ወልድያ እንደተለመደው በሰላማዊ እንቅስቃሴዋ ቀጥላለች። ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 01/2013 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪው ትህነግ የሚያልማትና ተቆጣጠርኳት እያለ በተደጋጋሚ ሐሰተኛ መረጃዎችን የሚያሰራጭባት ወልድያ ከተማ ዛሬም በሰላማዊ እንቅስቃሴዋ ቀጥላለች። ሳያደርግ አደረኩ፣ ሳይዝ ያዝኩ እያለ የውሸት ፕሮፖጋንዳ የሚያሰራጨው አሸባሪው...

Amhara Fano, a command of the young people, of North Gondar Zone joins the...

Amhara Fano, a command of the young people, of North Gondar Zone joins the survival campaign. Bahir Dar, 7 August 2021 (AMC) -North Gondar Zone Militia Office announced that the Amhara Fano deployed its troops...

ነሐሴ 1/2008 ዓ.ም በባሕር ዳር ከተማ ሕይዎታቸውን ያጡ ሰማዕታት በሁመራ ከተማ እየታሰቡ ነው፡፡

ነሐሴ 1/2008 ዓ.ም በባሕር ዳር ከተማ ሕይዎታቸውን ያጡ ሰማዕታት በሁመራ ከተማ እየታሰቡ ነው፡፡ ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 1/2013 ዓ.ም (አሚኮ) "ወልቃይት ሆይ ብረሳሽ ቀኜ ትርሳኝ" በሚል መሪ መልዕክት ነሐሴ 1/2008 ዓ.ም በጠዋቱ ወጣቶች በባሕር ዳር ከተማ...