የባሕር ዳር ከተማ አስተዳድር በመጀመሪያ ዙር ያሠለጠናቸውን የተጠባባቂ ኀይል አባላትን አስመረቀ፡፡
የባሕር ዳር ከተማ አስተዳድር በመጀመሪያ ዙር ያሠለጠናቸውን የተጠባባቂ ኀይል አባላትን አስመረቀ፡፡
ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 02/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ አሰተዳደር በስድስቱም ክፍለ ከተሞች ወጣቶችን በመጀመሪያ ዙር የውትድርና ስልጠና በማሠልጠን ዛሬ አስመረርቋል፡፡ የባሕር ዳር ከተማ...
“አሸባሪው ህወሃት ቡድን ሀገር የማፍረስ አቅምና ብቃት የለውም”የሶማሌ ክልል ምክትል ርእሰ መስተዳደር ሙስጠፌ ሙሐመድ
"አሸባሪው ህወሃት ቡድን ሀገር የማፍረስ አቅምና ብቃት የለውም"የሶማሌ ክልል ምክትል ርእሰ መስተዳደር ሙስጠፌ ሙሐመድ
ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 02/2013 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪው የህወሃት ቡድን ሀገር የማፍረስ አቅምና ብቃት የለውም ሲሉ የሶማሌ ክልል ምክትል ርእሰ መስተዳደር አቶ...
“ዝምተኛ ጀግኒት” ሴት የአማራ ፋኖ
ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 02 /2013 ዓ.ም (አሚኮ) ክንደ ብርቱ፣ አልሞ ተኳሽ፣ ብዙ በማውራት ሳይሆን በተግባር ጠላትን የምታሸብር፣ ወጣት የሴቶች ጀግና የአማራ ፋኖ ታድላ ስማቸው ትባላለች። በአሁኑ ወቅት ከመከላከያ ሠራዊት፣ ከአማራ ልዩ ኃይል፣ ሚሊሻና ፋኖ...
“ዓባይ ሞልቶ ድልድዩን ሲያለብሰው ፣ ምን ጥልቅ አረገው ዋኝቶ የማይወጣ ሰው።”
ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 02 /2013 ዓ.ም (አሚኮ) ከዋሻ ውስጥ የነበረ፣ አፉ ብቻ የቀረ፣ በሁሉም ነገር የተቸገረ ኀይል ተስፋ ሳይቆርጥ ሲመታህ፣ ክብርህን ሲነካህ፣ ከደረጃህ ሊያወርድህ ሲውተረተር ያለውን ንጠቀው፣ ተስፋውን አሳጠው። በባርነት እንኳን እንድትኖር ለማይፈቅድልህ፣ የሁልጊዜ...
“እስከ ሕይወት መስዋእትነት ዋጋ በመክፈል አሸባሪውን የትህነግ ቡድን ለመደምሰስ ዝግጁ ነን” የደባርቅ ከተማ ወጣቶች
"እስከ ሕይወት መስዋእትነት ዋጋ በመክፈል አሸባሪውን የትህነግ ቡድን ለመደምሰስ ዝግጁ ነን" የደባርቅ ከተማ ወጣቶች
ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 01/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ወጣቶች ማኅበር በህልውና ዘመቻው ማከናወን በሚገቡ ጉዳዮች ዙሪያ በደባርቅ ከተማ ምክክር አካሂዷል።
የአማራ ወጣቶች ማኅበር...








