“እምቢተኝነት ከሌለ ነፃነት አይገኝም፣ ሁልጊዜም እሺ ከሆነ ባርነትክንም እሺ ብለህ ትቀበላለህ” የወልድያ ከተማ ወጣቶች

"እምቢተኝነት ከሌለ ነፃነት አይገኝም፣ ሁልጊዜም እሺ ከሆነ ባርነትክንም እሺ ብለህ ትቀበላለህ" የወልድያ ከተማ ወጣቶች ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 04/2013 ዓ.ም (አሚኮ) እምቢ ማለት ለነፃነት፣ እምቢ ማለት ለእኩልነት፣ እምቢ ማለት ለኢትዮጵያዊነት፣ እምቢ ማለት ለክብር፣ እምቢ ማለት ለፍቅር፣...

አሸባሪውን ትህነግ ለመደምሰስ መዘጋጀታቸውን የምዕራብ ጎጃም ዞን ነዋሪዎች ተናገሩ፡፡

አሸባሪውን ትህነግ ለመደምሰስ መዘጋጀታቸውን የምዕራብ ጎጃም ዞን ነዋሪዎች ተናገሩ፡፡ ባሕር ዳር: ነሐሴ 04/2013 ዓ.ም(አሚኮ) አሸባሪው ትህነግ በአማራ ክልል ወረራ በመፈጸም ሀገርን ለመበታተን የከፈተውን ጦርነት በአንድነት መታገል እንደሚገባ የምዕራብ ጎጃም ዞን ነዋሪዎች ተናግረዋል፡፡ የአማራ ምሁራን መማክርት ጉባኤ...

የንፋስ መውጫ ከተማ ነዋሪዎች ለሠራዊቱ ስንቅ በማዘጋጀት ወደ ግንባር እያደረሱ ነው፡፡

ባሕር ዳር: ነሐሴ 04/2013 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪውን ትህነግ ለመደምሰስ እየተደረገ ባለው የህልውና ዘመቻ የንፋስ መውጫ ነዋሪዎች ለመከላከያ ሠራዊት፣ ለልዩ ኀይል፣ ለሚሊሻ እና ለፋኖ ድጋፍ እያደረጉ ይገኛል፡፡ ነዋሪዎቹ የስንቅ እና ሌሎች አስፈላጊ ቁሳቁሶችን በማሰባሰብ ወደ...

የደቡብ ጎንደር ዞን ዋና አስተዳዳሪ ቀለመወርቅ ምህረቴ ለክብርና ለህልውና ዘመቻ የአርበኝነት ጥሪ አቀረቡ፡፡

የደቡብ ጎንደር ዞን ዋና አስተዳዳሪ ቀለመወርቅ ምህረቴ ለክብርና ለህልውና ዘመቻ የአርበኝነት ጥሪ አቀረቡ፡፡ ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 04/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ዋና አስተዳዳሪው በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ለሕዝቡ ባስተላለፉት መልዕክት "ጀግንነትክን ሊፈትንህ ክብርህን ሊገፍህ ወራሪና ባንዳ ከደጃፍህ ደርሷል፤...

“ባላመንበት ጦርነት የገባነው እምቢ በማለታችን ድብደባ በዝቶብን ተሰቃይተን ነው” የአሸባሪው ሕወሓት ምርኮኞች

"ባላመንበት ጦርነት የገባነው እምቢ በማለታችን ድብደባ በዝቶብን ተሰቃይተን ነው" የአሸባሪው ሕወሓት ምርኮኞች ባሕር ዳር: ነሐሴ 03/2013 ዓ.ም(አሚኮ)"ባላመንበት ጦርነት የገባነው እምቢ በማለታችን ድብደባና አፈና በዝቶብን ተሰቃይተን ነው" ሲሉ በአፋር ግንባር ተሰልፈው የነበሩ የአሸባሪው ሕወሓት ምርኮኞች ተናገሩ። ካልአይ...