“ሕዝቡ በቀረበለት የክተት ጥሪ የሰጠው ምላሽ የሚያኮራ ነው” የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አገኘሁ ተሻገር
"ሕዝቡ በቀረበለት የክተት ጥሪ የሰጠው ምላሽ የሚያኮራ ነው" የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አገኘሁ ተሻገር
ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 10/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አገኘሁ ተሻገር
በወቅታዊ ጉዳይ ላይ መግለጫ እየሰጡ ነው።
ሕዝቡ በቀረበለት የክተት ጥሪ የሰጠው...
የሚሰጣቸውን ግዳጅ በላቀ ብቃት ለመወጣት ዝግጁ መሆናቸውን በሁመራ ግንባር የተሰማሩ የጸጥታ አባላት ገለጹ፡፡
የሚሰጣቸውን ግዳጅ በላቀ ብቃት ለመወጣት ዝግጁ መሆናቸውን በሁመራ ግንባር የተሰማሩ የጸጥታ አባላት ገለጹ፡፡
ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 10/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያን ሰላም ውሎ ሰላም ማደር የማይመኙት አሸባሪ ቡድኖች ከውስጥ እና ከውጭ ኃይሎች ጋር በመናበብ የሕልውና ስጋት...
ልዩ የጥንቃቄ መልዕክት ከአማራ ፓሊስ ኮሚሽን።
ልዩ የጥንቃቄ መልዕክት ከአማራ ፓሊስ ኮሚሽን።
አሸባሪው ትህነግ ሰርጎ ገቦችን በማሰማራት የሰራዊቱ ደጀን የሆነውን ህዝባችን በሥነ-ልቦና ለመጉዳት፣ እንዲሁም መረጃ በማድረስ ለሽብር ተግባሩ እየተጠቀመበት እንደሚገኝ መረጃዎች ይጠቁማሉ። በጦር ግንባር ካለው በተጨማሪ ባልወረራቸው አካባቢዎችም የጸጥታ ችግሮችን ለመፍጠር...
❝ትውልድን አጥፍቶ፣ ቀሪውን ሕዝብ የባርነት ቀንበር ለመጫን የመጣ አሸባሪና ወራሪ ጠላት እንደሕዝብ ሊመከት ይገባል!❞...
❝ትውልድን አጥፍቶ፣ ቀሪውን ሕዝብ የባርነት ቀንበር ለመጫን የመጣ አሸባሪና ወራሪ ጠላት እንደሕዝብ ሊመከት ይገባል!❞ የአማራ ብልጽግና ፓርቲ ጽሕፈት ቤት
የአማራ ብልጽግና ፓርቲ ጽሕፈት ቤት በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ባስተላለፈው መልዕክት ትውልድን አጥፍቶ፣ ቀሪውን ሕዝብ የባርነት ቀንበር...
የደብረታቦር ሕዝብ በነቂስ ወጥቶ የሽብርተኛው ትህነግን ወረራ ለመከላከል የሚደረገውን ትግል እየደገፈ ነው።
የደብረታቦር ሕዝብ በነቂስ ወጥቶ የሽብርተኛው ትህነግን ወረራ ለመከላከል የሚደረገውን ትግል እየደገፈ ነው።
ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 09/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የሀገር መከላከያ ሠራዊት፣ ልዩ ኃይል፣ ፋኖ፣ ሚሊሻና ሲቪል ወዶ ዘማቾችን በሞራል እያበረታታ ወደ ግንባር በመላክ ላይ ነው።
ሕዝቡ...








