ምክንያታዊ ያልሆነ የዋጋ ጭማሪ የሚያደርጉ ነጋዴዎች ከድርጊታቸው እንዲቆጠቡ ርእሰ መሥተዳድር አገኘሁ ተሻገር አሳሰቡ፡፡
ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 10/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ በሕልውና ትግል ውስጥ ትገኛለች፡፡ መላው ኢትዮጵያውያንም አቅማቸው በፈቀደ መጠን በየአቅጣጫው ድጋፍ እያደረጉ ነው፡፡ በተለይ ባለሀብቶችና የንግዱ ማኅበረሰብ ታሪክ የማይረሳው ድጋፍ እያደረጉ እንደሆነ የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አገኘሁ...
የምዕራብ ጎንደር ዞን ሕዝብ በማይጠብሪ ግንባር ሽብርተኛውን የህወሃት ቡድን በመፋለም ለሚገኙ የጸጥታ ኀይሎች ድጋፍ...
ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 10/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የምዕራብ ጎንደር ዞን ሕዝብ ለመከላከያ ሰራዊት፣ ለአማራ ልዩ ኀይል፣ ለሚሊሻ፣ ለፋኖ እና የክተት ጥሪውን ተቀብለው በማይጠብሪ ግንባር ሽብርተኛውን የህወሃት ቡድን በመፋለም ለሚገኙ ኀይሎች ድጋፍ አደረጉ።
የዞኑ ዋና አስተዳዳሪ አቶ...
የኦሮሚያ ክልል መንግሥትና ሕዝብ ሀገራዊ ሉዓላዊነትና ነፃነትን ያላንዳች መንገራገጭ ለማስቀጠል ዘብ መቆማቸውን የክልሉ መንግሥት...
የኦሮሚያ ክልል መንግሥትና ሕዝብ ሀገራዊ ሉዓላዊነትና ነፃነትን ያላንዳች መንገራገጭ ለማስቀጠል ዘብ መቆማቸውን የክልሉ መንግሥት አስታወቀ።
የኦሮሚያ ክልል መንግሥትና ሕዝብ አሸባሪዎቹ ሕወሓትና ኦነግ-ሸኔ ግንባር ፈጥረው የወጠኑትን ሀገርን የማፍረስና እልቂትን የመፍጠር አጀንዳ በማምከን ሀገራዊ ሉዓላዊነትና ነፃነትን ያላንዳች...
የሕዝብን ማንነት በማጥፋት የህልውና አደጋ የሆነውን ሽብርተኛ ቡድን ለመደምሰስ በሚደረገው ዘመቻ ሁሉም እንዲሳተፍ በጎንደር...
የሕዝብን ማንነት በማጥፋት የህልውና አደጋ የሆነውን ሽብርተኛ ቡድን ለመደምሰስ በሚደረገው ዘመቻ ሁሉም እንዲሳተፍ በጎንደር ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካል ሳይንስ ትምህርት ክፍል መምህር ገለጹ፡፡
ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 10/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ሃይማኖት፣ ባህል፣ ታሪክ፣ እምነት፣ ወግና ልማድ አንድ ማኅበረሰብ...
በአሸባሪው የሕወሓት ቡድን ላይ የማያዳግም እርምጃ እየተወሰደበት እንደሚገኝ የአፋር ልዩ ኀይል ገለጸ፡፡
በአሸባሪው የሕወሓት ቡድን ላይ የማያዳግም እርምጃ እየተወሰደበት እንደሚገኝ የአፋር ልዩ ኀይል ገለጸ፡፡
ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 10/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የአሸባሪው የሕወሓት ቡድን በአፋር በአራት ወረዳዎች ወረራ ለመፈጸም ቢሞክርም የጸጥታው ኀይል የማያዳግም እርምጃ እየወሰደበት እንደሚገኝ የአፋር ልዩ...








