የአማራ ጀብድ በሰሜን ጎንደርም ተደግሟል፡፡

ባሕር ዳር: ነሐሴ13/2013 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪው ትህነግ በአማራ ክልል ጦርነት ከከፈተበት ጊዜ አንስቶ የመንግሥት እና የሕዝብን ሀብት እና ንብረት በመዝረፍ፣ በማውደም እና ንጹሃን ዜጎችን በመግደል ላይ ይገኛል፡፡ የአሸባሪውን ትህነግ ወረራ ለመቀልበስ የሰሜን ጎንደር ሕዝብም...

“ከ214 ሺህ በላይ የሰው ኀይል በማሠማራት የዘማች ቤተሰብ ማሳን የመንከባከብ ሥራ ሠርተናል” የአማራ ክልል...

ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 13/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ በህልውና ዘመቻው ለሚሳተፉ ሚሊሻዎች እና ምልስ የሠራዊት አባላት ቤተሠቦች እየተደረገ ባለው እንክብካቤ ዙሪያ መግለጫ ሰጥቷል፡፡ የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ ኀላፊ መለስ መኮነን (ዶ.ር) አሸባሪው...

ሽብርተኛው እና ወራሪው ትህነግ በወረራቸው የአማራ ክልል አካባቢዎች ከፍተኛ ሰብዓዊ እና ቁሳዊ ኪሳራ እየደረሰበት...

ባሕር ዳር: ነሐሴ13/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል መንግሥት ኮምዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽሕፈት ቤት ወቅታዊ ክልላዊ ጉዳዮችን አስመልክቶ መረጃ ሰጥቷል። የአማራ ክልል መንግሥት ኮምዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽሕፈት ቤት ዋና ዳይሬክተር ግዛቸው ሙሉነህ ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ በሁሉም አውደ...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በቱርክ ያደረጉት የሥራ ጉብኝት ውጤታማ እንደነበር የውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጸ፡፡

ባሕር ዳር: ነሐሴ13/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል ዐቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ በሰጡት ሳምንታዊ መግለጫ እንዳሉት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በቱርክ የተሳካ ጉብኝት አድርገዋል። ጉብኝቱ የሁለቱን ሀገራት የግንኙነት ጥልቀት ያሳየም እንደሆነም ገልጸዋል።...

“አይሻገሩም፤ ከተሻገሩ ደግሞ አፈር ለማልበስ አንሳሳም” የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን ዋና አስተዳዳሪ

ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 13/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የሁመራ ከተማን ከፀጥታ ስጋት ሙሉ በሙሉ ነፃ ለማድረግ እየተሠራ መሆኑን ነዋሪዎች ገልጸዋል። በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን ርዕሰ መዲና ሁመራ ከተማ የአካባቢው የንግድ እና ፖለቲካዊ...