ደግነት በተግባር ሲገለጽ…
ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 18/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ወይዘሮ ደስታ ወልደሰማያት በኮምቦልቻ ከተማ ነው የሚኖሩት፡፡ በከተማዋ ያስገነቡትን አዲስ ሕንፃ በአሸባሪው ትህነግ ወረራ ከሰሜን ወሎ ዞን ለተፈናቀሉ ወገኖች አገልግሎት እንዲውል አድርገዋል። ወይዘሮ ደስታ ለጋስነታቸውን እና መልካምነታቸውንም በተግባር...
“የሕልውና ዘመቻውን በአጭር ጊዜ ለማጠናቀቅ ኅብረተሰቡ የሚያደርገው ድጋፍ ተጠናክሮ መቀጠል ይገባዋል” ዶክተር ሙሉነሽ አበበ
ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 18/2013 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪው ትህነግ የከፈተውን ወረራ ተከትሎ የሕልውና ዘመቻውን በድል ለማጠናቀቅ የተለያዩ ኮሚቴዎች ተዋቅረው እየሠሩ ነው፡፡ ከነዚህም ኮሚቴዎች አንዱ የስንቅ ዝግጅቱን የሚመራው ነው፡፡ ይህ ኮሚቴ የሕልውና ዘመቻውን በድል ለማጠናቀቅ 4...
በደሴ ከተማ ስምንት የአሸባሪው ቡድን ሰርጎ ገቦችን በቁጥጥር ስር ማዋሉን ከተማ አስተዳደሩ አስታወቀ፡፡
ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 18/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የደሴ ከተማ አስተዳደር በወቅታዊ ጉዳይ ላይ መግለጫ ሰጥቷል፡፡ የከተማ አስተዳደሩ ከንቲባ አበበ ገብረመስቀል እንዳሉት ለከተማዋ ደኅንነት መጠበቅ የተለያዩ ግብረኃይሎችን በማቋቋም እየተሠራ ይገኛል፡፡ በዚህ ተግባርም ማኅብረሰቡን ያሳተፈ ሥራ እየተከናወነ...
“ሽብርተኛው ትህነግ ከእኛ የተሻለ መሳሪያ ቢታጠቅም አልሞ ተኳሽ በመሆናችን ልናንበረክከው ችለናል” የእስቴ ወረዳ አርሶ...
ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 17/2013 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪውን ትህነግ በመደምሰስ የተገኘው ድል በጉና ተራራ ታሪክ እንዲደገም ማድረጉን የእስቴ ወረዳ አርሶ አደሮች ተናግረዋል፡፡ ወራሪው እና አሸባሪው ትህነግን ለመደምሰስ የታወጀው የህልውና ዘመቻ በርካታ ታሪክ የማይረሳቸው ጀግኖችን ፈጥሯል።...
“በአሸባሪው የትህነግ ቡድን ላይ እያደረስነው ያለው ከፍተኛ ሰብዓዊ እና ቁሳዊ ኪሳራ የድላችንን አይቀሬነት ከወዲሁ...
ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 17/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል መንግሥት ኮምዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽሕፈት ቤት ዋና ዳይሬክተር ግዛቸው ሙሉነህ በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ባጋሩት መረጃ እንዳሉት በአሸባሪው የትህነግ ቡድን ላይ እያደረስነው ያለው ከፍተኛ ሰብዓዊ እና ቁሳዊ ኪሳራ...








