“አሸባሪውን ትህነግ ከእነ አስተሳሰቡ ቀብረን ኢትዮጵያን እናስቀጥላለን” አቶ ተመስገን ጥሩነህ

ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 19/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት ዳይሬክተር ጀነራል ተመስገን ጥሩነህ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው እንዳሉት አሸባሪው ቡድን ከማዕከላዊ ፖለቲካ ራሱን ሲያገል የተማመነበት ጉዳይ የፌዴራሊስት ኀይሎች በሚል አደራጅቶ የማዕከላዊ የለውጥ ፓርቲና መንግሥቱን መገዳደር...

“የሚያቆመን ድል ማድረግ ብቻ ነው” የወሎ ግንባር የሠራዊት አባላት

ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 18/2013 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪው፣ ዘራፊውና ወንበዴው የትህነግ ቡድን በኢትዮጵያ እና በኢትዮጵያውያን ላይ በከፈተው ጦርነት የሀገር መከላከያ ሠራዊት፣ የአማራ ልዩ ኀይል፣ ሚሊሻ፣ ፋኖ እና ከሌሎች ክልሎች የመጡ ልዩ ኀይሎች እየተፋለሙት ነው። ሀገርና ሕዝብን...

“ወጣቱ በየአካባቢው መከላከያ ሠራዊታችንን መቀላቀል አለበት” የጠቅላይ ሚኒስትሩ የደኅንነት አማካሪ ሚኒስትር ገዱ አንዳርጋቸው

ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 18/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ወጣቱ መከላከያ ሠራዊትን መቀላቀልና ማጠናከር እንዳለበት የጠቅላይ ሚኒስትሩ የብሔራዊ ደኅንነት አማካሪ ሚኒስትር ገዱ አንዳርጋቸው ጥሪ አቅርበዋል፡፡ የሀገሪቱን ሕልውና ለመጠበቅና ሕዝቧን ለመታደግ የሀገር መከላከያ ሠራዊት ከፍተኛ ትግል እያካሄደ እንደሚገኝ...

አሸባሪው የትህነግ ቡድንን መደምሰስ ብቻ ሳይሆን ያወደማቸውን ሃብቶች መልሶ ማልማት እንደሚገባ በጨጨሆ ግንባር የተገኙ...

ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 18/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የብልጽግና፣ የአማራ ብሄራዊ ንቅናቄ (አብን)፣ የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ (ኢዜማ) እና የአማራ ዴሞክራሲያዊ ኀይል ንቅናቄ (አዴኀን) ፓርቲ አመራሮች በጋይንት ግንባር ጨጨሆ ተገኝተው የመከላከያ ሠራዊቱን ተጋድሎ ተመልክተዋል። የብልጽግና ፓርቲ ሥራ...

“የአሸባሪ ቡድኑ ዓላማ ኢትዮጵያን ማፍረስ፣ ሕዝቡን ማዋረድ እና ትግራይን በተዘረፈ ሃብትና ንብረት መገንባት ነው”...

"የአሸባሪ ቡድኑ ዓላማ ኢትዮጵያን ማፍረስ፣ ሕዝቡን ማዋረድ እና ትግራይን በተዘረፈ ሃብትና ንብረት መገንባት ነው" አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 18/2013 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪው የትህነግ ቡድን በአማራ ክልል ወረራ ከፈጸመበት ጊዜ አንስቶ በሰሜን ወሎ፣ በዋግኽምራ፣...