“ኦነግ ሸኔ ከወለጋ ሕወሓት ከቆቦ አፈናቅሎኛል” በሁሉቱ አሽባሪዎች የተፈናቀሉት እናት

ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 19/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ወይዘሮ አያልነሽ ፋስሃ የአራት ልጆች እናት ናቸው። ከራያ ቆቦ ተፈናቅለው ደሴ ከተማ አዲስ ፋና ትምህርት ቤት ግቢ ውስጥ ነው ያገኘናቸው፡፡ “ከዛሬ ሦስት ወር በፊት ኦነግ ሸኔ ባደረሰብን ጥቃት ተፈናቅየ...

የደቡብ ዕዝ ወታደራዊ ፍርድ ቤት ለአሸባሪው የህወሓት ቡድን ሲሰሩ በነበሩ የሰራዊቱ አባላት ላይ የጥፋተኝነት...

ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 19/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የደቡብ ዕዝ ወታደራዊ ፍርድ ቤት የዕዙ የሰራዊት አባላት ሆነው ለአሸባሪው የህወሓት ቡድን ሲሰሩ በነበሩ የሰራዊት አባላት ላይ የጥፋተኝነት ውሳኔ ሰጠ። የሰራዊት አባላቱ ለህገ-መንግስቱና ለሀገራቸው የገቡትን ቃል ኪዳን ወደጎን በመተው...

ምሽግ ላይ በድንጋይ የጦር መሳሪያ ከነሙሉ ትጥቁ የማረከው የሚኒሊክ ልጅ!

ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 19/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ሚሊሻ አለሙ ላቀው በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን በአንኮበር ወረዳ የማህል ወንዝ ቀበሌ ነዋሪ ነው። ወራሪውና ተስፋፊው ትህነግ ኢትዮጵያን ለማፍረስ በአማራ እና በአፋር ክልሎች ሰርጎ በመግባት በሰውና በንብረት ላይ...

❝እንኳንስ ሰዎቹ ዘማቾች ናቸው ግመሎቹ❞

ባሕር ዳር: ነሐሴ 19/2013 ዓ.ም (አሚኮ)የሀገሬ ግመሎች ሠንደቅ አክባሪዎች፣ ሀገርና ክብር አዋቂዎች፣ ዘመን ለኪዎችና ተራማጆች ናቸው። አረንጓዴ ቢጫ ቀዩ ሠንደቅ ወደ ሚውለበለብበት፣ ጀግና ወደ ሚፈጠርበት፣ አሸናፊነት ወደ አለበት፣ ፅናት ወደ መላበት ሥፍራ ዓይናቸውን ያዞራሉ።...

“የአሸባሪው ቡድን አባላት ትግራይ የኢትዮጵያ አይደለችም የሚሉ ጽሑፎችን በየግድግዳው ጽሕፈው ሄደዋል” ብርጋዴር ጀኔራል ብርሀኑ...

ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 19/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በጋይንት በኩል የማጥቃት እርምጃ የተወሰደባቸው የአሸባሪው ቡድን አባላት “ትግራይ የኢትዮጵያ አይደለችም” የሚል ጽሑፎችን በየግድግዳው ጽሕፈው መፈርጠጣቸውን ብርጋዴር ጀኔራል ብርሀኑ ጥላሁን ገልጸዋል፡፡ አሸባሪው ቡድን የሕዝቡን ሀብት ጨምሮ በርካታ መሠረተ ልማቶችን...