በደቡብ ጎንደር ዞን ላይ ጋይንት ወረዳ ነፋስ መውጫ ከተማ የዩኤስ አይ ዲ ቅርንጫፍ የሆነው...
ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 21/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በደቡብ ጎንደር ዞን ላይ ጋይንት ወረዳ ነፋስ መውጫ ከተማ የሚገኘው የዩኤስ አይ ዲ ቅርንጫፍ የሆነው ኤፍ-ኤች ኢትዮጵያ ዓለምአቀፍ ግብረሰናይ ድርጅት ንብረቶች ውድመት እና ዘረፋ እንደተፈጸመባቸው የድርጅቱ ኀላፊ ተናግረዋል፡፡
የኤፍ-ኤች...
“አሸባሪው ህወሃት ከሁሉም ኢትዮጵያውያን ልብና ህሊና ውስጥ ወጥቷል” አምባሳደር ታዬ አጽቀስላሴ
ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 21/2013 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪው ህወሃት ከስልጣን መወገድ ብቻ ሳይሆን ከሁሉም ኢትዮጵያውያን ልብና ህሊና ውስጥ እንደወጣ በተመድ የኢትዮጵያ ልዩ መልዕክተኛ አምባሳደር ታዬ አጽቀስላሴ ገለጹ።
የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተመድ) የጸጥታው ምክር ቤት በኢትዮጵያ ጉዳይ...
“ደብረ ዘቢጥ ተራራማ ላይ የተወሸቀው የአሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን በቅርቡ ይቀበራል” በደብረ ዘቢጥ ግንባር...
ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 20/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የአሚኮ የጋዜጠኞች ቡድን በደብረ ዘቢጥ ግንባር ምሽግ ድረስ በመገኘት ሠራዊቱ ያለበትን ቁመናና ወኔ ተመልክቷል።
ሕዝቡ እስከ ግንባር ድረስ በመገኘት ስንቅ በማቅረብ፣ በሁሉም ተግባር አሌንታነቱን በመግለጽ እያደረገ ያለው ድጋፍ ሞራል...
ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብን አስመልክቶ ለመንግሥታቱ ድርጅት የጸጥታው ምክር ቤት በቱኒዚያ የቀረበው ረቂቅ የውሳኔ...
ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 20/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የጸጥታው ምክር ቤት አባል ሀገራት አምባሳደሮችን አነጋግረዋል።
ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብን አስመልክቶ በቱኒዚያ አማካይነት የቀረበውን ረቂቅ የውሳኔ ሐሳብ...
“አሸባሪውን የትግራይ ወራሪ ቡድን እንቀብረዋለን” ተመራቂ የልዩ ኀይል አባላት
ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 20/2013 ዓ.ም (አሚኮ)የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሌጅ በጥሩ ብርሃን መሠረታዊ ፖሊስ ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት ያሰለጠናቸውን ምልምል የልዩ ኀይል አባላት አስመርቋል።
በምረቃው ያነጋገርናቸው ሰልጣኞች እንዳሉት አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን በአማራ ላይ እያደረሠ ያለውን ጉዳት ለመቀልበስ...








