አሸባሪው የትህነግ ቡድን በወሎ ግንባር ሰብዓዊና ቁሳዊ ኪሳራ እየደረሰበት ነው” ብርጋዴር ጀኔራል ሻምበል ፈረደ
ደሴ፡ ነሐሴ 30/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ከወሎ ግንባር አዛዦች መካከል አንዱ የሆኑት ብርጋዴር ጀኔራል ሻምበል ፈረደ አሸባሪውና ወራሪው የትህነግ ቡድን እየተመታ ሰብዓዊና ቁሳዊ ኪሳራ እየደረሰበት መሆኑን ገልጸዋል፡፡
አሸባሪ ቡድኑ ከፍተኛ የሰው ኀይል አሰልፎ ወደ ወረባቦና ተሁለደሬ...
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ምሁራን መማክርት በሀገር ውስጥና በኩዬት የሚኖሩ አማራዎችን በማስተባበር በማይጠብሪ ግንባር ጠላትን እየደመሰሰ...
ደባርቅ፡ ነሐሴ 30/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ምሁራን መማክርት የአሸባሪው ትህነግን ወራሪ ቡድን እየደመሰሰ ለሚገኘው የሀገር መከላከያ ሠራዊት፣ ልዩ ኀይል፣ ሚሊሻ እና ፋኖ የአልባሳትና ሌሎች ቁሳቁስ ድጋፍ አስረክበዋል፡፡
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ መምህር መንግሥቱ ሙሉ ሊያጠፋን የመጣን...
“የወሎ ወጣቶች የጠላት ትህነግን ወረራ በየአቅጣጫዉ ለመመከት የምታደርጉትን ተጋድሎ በክልሉ መንግሥትና ሕዝብ ስም ምስጋና...
ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 30/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አገኘሁ ተሻገር በትዊተር የማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው "የወሎ ወጣቶች የጠላት ትህነግን ወረራ በየአቅጣጫዉ ለመመከት የምታደርጉትን ተጋድሎ በክልሉ መንግሥትና ሕዝብ ስም ምስጋና ሳቀርብላችሁ በታላቅ ኩራት ነው"...
“የወሎ ሕዝብ ለፍቅር እንጅ በእብሪት የተሸነፈበት ታሪክ የለውም” የደቡብ ወሎ ዞን ዋና አስተዳዳሪ ሰይድ...
ደሴ፡ ነሐሴ 30/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የደቡብ ወሎ ዞን ዋና አስተዳዳሪ ሰይድ መሐመድ በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ባስተላለፉት መልዕክት እንዳሉት "አሸባሪውና ወራሪው የትህነግ ኃይል የወሎን ምድር በውል ባለመገንዘብ ዘሎ ገብቶ እንደ ቡና አርሮ እየተቆላ ነው፤ በመጣበት...
የዋግ ሕዝብ ከጸጥታ ኀይሉ ጋር በመቀናጀት የተበታተነውን አሸባሪ ቡድን አይቀጡ ቅጣት እየቀጣ ነው፡፡
ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 30/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በዋግኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደር ወራራ የፈጸመው የአሸባሪው ትህነግ ወራሪ ቡድን በብሔረሰብ አስተዳደሩ ወጣቶች እና በፀጥታ አካሉ ቅንጅት ተቀጥቅጦ መደምሰሱን እና የተቀረውም መበታተኑን አማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን ከሰሞኑ መዘገቡ ይታወሳል፡፡
አሁንም የዋግ...








