በመተማ ወረዳ ሽንፋና ጉባይ የውጊያ ግንባር የትግራይ ወራሪ ቡድን ከፍተኛ ሰባዊና ቁሳዊ ኪሳራ እንደደረሰበት...
መተማ: ጳጉሜን 02/2013ዓ.ም (አሚኮ) በምዕራብ ጎንደር ዞን መተማ ወረዳ ሽንፋና ጉባይ ግንባር ዛሬም ድሉና ጀብዱ እንደቀጠለ ነው። በክንደ ነበልባሉ ጀግናው የሀገር መከላከያ ሰራዊት፣ በልዩ ኀይል፣ ሚሊሻና ፋኖ የጠላት ጦር ባልጠበቀው ቅጽበት የሀፍረትና የውርደት ካባን...
“ከዚህ በኋላ እኛም ከብቶቻችንም ተመልሰን ወደ ባርነት አንገባም” በወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሑመራ እንስሳት አርቢዎች
ሁመራ: ጳጉሜን 02/2013ዓ.ም (አሚኮ) በወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሑመራ ምድር የእንስሳት እርባታ በትውልድ ቅብብሎሽ ሲወራረስ የቆየ ባሕል ነው። ቆላማ የአየር ጠባይ ያለው የወልቃይት ምድር ለእንስሳት እርባታ እጅጉን ያመቻል።
የአካባቢው ነዋሪዎችም ከጥንት ጀምሮ በርካታ ቁጥር ያለው እንስሳት...
የሀገር መከላከያ ሠራዊት የሜካናይዝድ ክፍል ጠላትን በመቅጣት አይተኬ ሚና እየተጫወተ እንደሚገኝ የደብረ ዘቢጥ ግንባር...
ሰሜን ወሎ ኮኪት፡ ጳጉሜን 02/2013 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪውና ወራሪውን የትህነግ ቡድን ድራሹን በማጥፋት ከእግረኛው ሠራዊት በተጨማሪ የሜካናይዝድ ኃይሉ አይተኬ ሚና ሲጫወት ቆይቷል፤ እየተጫወተም ይገኛል። የ33ኛ ክፍለ ጦር 4ኛ ብርጌድ 1ኛ ሻለቃ አዛዥ ከጋሳይ ጀምሮ...
ብርሸለቆ መሠረታዊ የውትድርና ማሰልጠኛ ትምህርት ቤት ለ34ኛ ጊዜ ያሰለጠናቸውን ወታደሮች ዛሬ ያስመርቃል።
ብርሸለቆ: ጳጉሜን 02/2013 ዓም(አሚኮ) ብርሸለቆ መሠረታዊ ውትድርና ማሠልጠኛ ትምህርት ቤት ለሀገር ደጀን እና ለወገን አለኝታ የሆኑ ጀግኖችን እያበረከተ ይገኛል።
ትምህርት ቤቱ ዛሬ ለ34ኛ ጊዜ ያሰለጠናቸውን መሠረታዊ ወታደሮች ያስመርቃል።
አሸባሪው የትህነግ ወራሪ ቡድን የፈጠረውን ሀገር የማተራመስ ተግባር...
“በ2014 ዓ.ም ችግሮቻችንን በመነጋገር በጋራ መፍታት እንጀምራለን፤ ነገር ግን መደማመጥ፣ ኅላፊነትን እና ግዴታን መቀበል...
ባሕር ዳር፡ ጳጉሜን 01/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ወጣቶች ማኅበር “ምክክረ አበርክቶ ለድል” በሚል መሪ ሐሳብ ከአማራ ክልል የመንግሥት ሠራተኛ ተወካዮች ጋር በባሕር ዳር ከተማ በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ምክክር አካሂዷል፡፡
በምክክር መድረኩ “ለዘመቻ ወቅት፣ ለድል ማግስት...








