ከመስከረም 3 እስከ 15 /2014 ዓ.ም ኢትዮጵያ ላይ በዓለም አቀፍ እና በሀገር ውስጥ የተጣመሩ...
ባሕር ዳር፡ ጳጉሜን 02/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በሀገር አቀፍ ደረጃ 5 ሚሊዮን ወጣቶች የሚሳተፉበት “ነጩ ፖስታ ለነጩ ቤተመንግሥት“ በሚል መሪ መልዕክት የወጣቶች ንቅናቄ እንደሚካሄድ የኢትዮጵያ ዩዝ ኢንፓወርመንት ማኅበር እና ሀገር አቀፍ የወጣቶች ንቅናቄ አሰተባባሪ ዓለማየሁ...
የወልቃይት ጠገዴ ሕዝብ እንደ ንሥር የጠላትን እንቅስቃሴ እየተከታተለ ነው።
ሁመራ: ጳጉሜን 02/2013ዓ.ም (አሚኮ) በአሸባሪው ትህነግ ለዓመታት ተጨቁኖ የነበረው የወልቃይት ጠገዴ ሕዝብ ጠላቱን ለመደመሰስ ዕድል አግኝቷል። አሸባሪው የትህነግ ወራሪ ቡድን ጽንሰቱ፣ ውልደቱም ሆነ እድገቱ በተንኮል የተተበተበ መሆኑ አሳፋሪ ውድቀት እንዲከናነብ አድርጎታል።
መዋቅራዊ ሽብር እየፈጸመ ሀገርን...
“የዛሬ ተመራቂዎች ሽብርተኛው ትህነግን ለመፋለም በሕዝብ የተሸኛችሁ የቁርጥ ቀን ልጆች መሆናችሁ ልዩ ያደርገዋል” ኮሎኔል...
ፍኖተሰላም፡ ጳጉሜን 02/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የብርሸለቆ መሰረታዊ ውትድርና ማሰልጠኛ ትምህርት ቤት ለ34ኛ ጊዜ ያሰለጠናቸውን ምልምል መሠረታዊ ወታደሮች የፌዴራል እና የመከላከያ ሠራዊት ከፍተኛ የሥራ ኅላፊዎች በተገኙበት እያስመረቀ ነው፡፡
በምረቃ ሥነ ስርዓቱ ላይ ንግግር ያደረጉት የብር ሸለቆ...
የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን ለተፈናቃዮች 2 ነጥብ 5 ሚሊዮን ብር የሚገመት የምግብ እና አልባሳት ድጋፍ...
ደሴ፡ ጳጉሜን 02/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ሽብርተኛው የትህግ ወራሪ ቡድን በፈጸመው ጥቃት ከተለያየ አካባቢ ተፈናቅለው በደሴ ከተማ ተጠልለዉ ለሚገኙ ተፈናቃዮች የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን ሠራተኞችና የሥራ ኀላፊዎች የምግብ እና አልባሳት ድጋፍ አድርገዋል፡፡
ድጋፋን በደሴ ከተማ ተገኝተዉ ያስረከቡት...
በ34ኛ ዙር የብርሸለቆ መሰረታዊ ወታደሮች ምረቃ ላይ የኢፌዴሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ...
ብርሸለቆ፡ ጳጉሜን 02/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የብርሸለቆ ወታደራዊ ማሰልጠኛ ትምህርት ቤት ለ34ኛ ዙር ያሰለጠናቸውን መሠረታዊ ወታደሮች እያስመረቀ ነው፡፡
በምረቃ ሥነ ስርዓቱ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን፣ የብልጽግና ፓርቲ ጽሕፈት ቤት ኅላፊ አቶ...








