የሠራዊቱ የአዲስ ዓመት መልዕክት።
ደሴ፡ ጳጉሜን 03/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የሀገር መከላከያ ሠራዊት ከራሱ በፊት የሕዝብ እና የሀገርን ክብር በማስቀደም ጋራ ሸንተረሩ ፣ ቁሩ እና ሀሩሩ ሳይበግረው አሸባሪውን ትህነግ በግንባር እየተፋለመ ይገኛል። በዚህም በአሸባሪው ላይ ከፍተኛ ሰብአዊ እና ቁሳዊ...
❝ጧሪና ቀባሪ ልጃችንና የልጅ ልጃችን ገድሎብናል❞ አሸባሪው ትህነግ በዳባት ወረዳ ጭና አካባቢ ግፍ የፈፀመባቸው...
ደባርቅ: ጳጉሜን 03/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የማያበራ ግፍ፣ የማይቆም ሰቆቃ፣ የግፍ እንባ መፍሰስ፣ የእናት አንጀት ማላወስ። ደካማ ያለ ጧሪ፣ ቀባሪ መቅረት፣ ልጅ ከእናቷ መለዬት፣ ብዙዎች እናት እና አባት አልባ ሆነው ቀርተዋል፣ ብዙዎች ቤታቸውን ዘግተው ጠፍተዋል።
አሸባሪው...
❝መልካምነት በመስዋእትነታቸው ብዙ ለሆኑልን ለመከላከያ ሠራዊት አባላት እና ቤተሰቦቻቸው❞ ዶክተር አሕመዲን መሐመድ
ደሴ: ጳጉሜን 03/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዲኤታ ዶክተር አሕመዲን መሐመድ በማኅበራዊ የትስስር ገጻቸው እንዳሉት አረንቻታ ሚዲያ ኮምቦልቻ ለሚገኙ የጀግናው መከላከያ ሠራዊት አባላት ቤተሰቦች ለበዓል መዋያ ያሰባሰበውን ድጋፍ አስረክቧል።
ለመከላከያ ሠራዊት አባላት ቤተሰቦች የተደረገውን...
❝አሸባሪው ትህነግ የኢትዮጵያ ጠላቶች በአምሳያቸው ጠፍጥፈው ያበጁት ቡድን ነው❞ ዶክተር የሻምበል አጉማስ
ባሕር ዳር: ጳጉሜን 03/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያውያን የሌላን የማይሹ፣ የራሳቸውን የማያሸሹ ቢሆኑም ጠላቶቻቸው ግን ከዚህ በተቃራኒው የቆሙ ናቸው፡፡ የኢትዮጵያ ጥንተ ጠላቶች በኢትዮጵያውያን ልዩ ባህል፣ ወግና እምነት ቅናት የተጠናወታቸው፣ በእምቅ የተፈጥሮ ሃብቷ አፍቅሮተ...
የገቢዎች ሚኒስቴርና ተጠሪ ተቋማቱ ለሀገር መከላከያ ሠራዊት የ 11 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረጉ፡፡
አዲስ አበባ: ጳጉሜን 03/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ድጋፉን የገቢዎች ሚኒስቴር የሕግ ተገዥነት ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ ዘመዴ ተፈራና የጉምሩክ ኮሚሽን ኮሚሽነር ደበሌ ቃበታ እና የብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር ዋና ዳሬክተር ገረመው ገርጂ በመከላከያ ሚኒስቴር በመገኘት አስረክበዋል፡፡
ተቋማቱን በመወከል...








