❝አዲሱን ዓመት ስናከብር የተፈናቀሉ ወገኖችን በመደገፍ፣ የታመሙትን በመጠየቅ፣ የተራቡትን በማብላት፣ የተጠሙትን በማጠጣት መሆን ይገባዋል❞...
ባሕር ዳር: ጳጉሜን 05/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የባሕር ዳር ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ እና የቅዱስ ሲኖዶስ አባል ብፁዕ አቡነ አብርሃም አዲሱን ዓመት አሰመልክቶ የመልካም ምኞት መልእክት አስተላልፈዋል።
በመልእክታቸውም ❝አዲሱን ዓመት ስናከብር የተፈናቀሉ...
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጪ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን የ2014 የዘመን መለወጫ በዓል አስመልክቶ የተላለፈ...
ውድ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን፣
አስቀድሜ፣ ይህንን የ2014 አዲስ ዓመት የእንኳን አደረሳችሁ ሰላምታና የመልካም ምኞት መግለጫ መልዕክቴን በራሴና በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ስም ሳስተላለፍ ከፍ ያለ ክብርና ታላቅ ደስታ ይሰማኛል። አዲስ ዓመት በኢትዮጵያውያን መንፈስ የለውጥ መገለጫ...
❝ኢትዮጵያን የሚፈትኗት ኢትዮጵያን የማያውቋት ናቸው❞ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የ2014 ዓ.ም የዘመን መለወጫ በዓል አስመልክቶ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ያስተላለፉት መልዕክት ቀጥሎ ቀርቧል፡፡
እንኳን ለ2014 አዲስ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ!
ይሄን አዲስ ዓመት የምናከብረው በወሳኝ ሀገራዊ ፈተናና ተስፋ መካከል ሆነን ነው። ኢትዮጵያ...
❝አላህ ይፍረደኝ የልጆቼን አባት አንገላተው ገደሉት፤ በወጉ ሳልቀብረው ጅብ አስበሉት ብጥስጣሽ ልብሱ ውርማ ተገኘ❞...
ደሴ ፡ ጳጉሜን 05/2013 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪው የትህነግ ቡድን መግደል ብቻ ሳይሆን የቤተሰቦቻችንን አስክሬን ጅብ አስበልቶ የግፍ ግፍ ፈጽሞብናል ሲሉ የወረባቦ ወረዳ ነዋሪዎች ገለጹ።
አሸባሪው የትህነግ ቡድን በወረባቦ ወረዳ ህጻናትን፣ ሴቶችን፣ አርሶአደሮችን በግፍ ገድሏል፤ ሃብትና...
ከአማራ ክልል ምክር ቤት የዘመን መለወጫ በዓል አስመልክቶ ከምክር ቤቱ አፈጉባዔ ወርቅሰሙ ማሞ የተላለፈ...
የተከበራችሁ ኢትዮጵያውያን በሙሉ፡- በሉዓላዊነታችን ላይ አደጋ በጋረጠው አሸባሪውና ወራሪው ትህነግ ምክንያት ሕልውናችንን ለማስከበር ጦርነት ውስጥ ሆነን ወራሪው በተለያዩ አካባቢዎች በፈጠረው ጥቃት በሰው ሕይወት፣ በአካልና በንብረት ላይ ጉዳት ከመድረሱ ባሻገር በርካታ ዜጎች ለዘመናት ከኖሩበት ቀያቸው...








