❝ጦርነቱ ችግርና ፈተና ብቻ ሳይሆን ኢትዮጵያውያንን የበለጠ እንደብረት ያጠነከረ መልካም አጋጣሚ ፈጥሯል፤ በዚህም የአንድነት...

ደሴ: መስከረም 01/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በወሎ ግንባር የሚገኘው የጸጥታ ኀይል ከከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች እና ከአካባቢው ነዋሪዎች ጋር አዲስ ዓመትን አክብሯል። በመርኃግብሩ ላይ ተገኝተው ንግግር ያደረጉት የብልጽግና ፓርቲ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ብናልፍ አንዱዓለም እንዳሉት አሸባሪውና ወራሪው...

“የኢትዮጵያ ነፃነት ከልጅ ልጆች የሚተላለፍ የማይሸራረፍ እንደነበረ የሚቀጥል መሆኑን ለዓለም በድጋሜ እናሳያለን” የኢፌዴሪ ጠቅላይ...

ባሕር ዳር፡ መስከረም 01/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር እና የጦር ኃይሎች ጠቅላይ አዛዥ ዶክተር ዐቢይ አሕመድ በማይጠብሪ ግንባር ከሠራዊቱ ጋር አዲስ ዓመትን አክብረዋል። በ2013 ዓ.ም ኢትዮጵያ የነበረችበትን ፈተና በጀግኖች ቆራጥነት አዲሱን የተስፋ ዓመት እንድትሻገር ስላደረጋችሁ...

የመቄት ወረዳ ከአሸባሪውና ወራሪው የትህነግ ቡድን ሙሉ በሙሉ ነጻ ሆነ፡፡

መስከረም 01/2014 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪውና ወራሪው የትህነግ ቡድን በመቄት ወረዳ ሙሉ በሙሉ ተደምስሷል፡፡ የተራረፈው የቡድኑ ርዝራዥም በደብረ ዘቢጥ፣ በአግሪት፣ በፍላቂትና በገረገራ ተለቅሞ ከተሞቹ መደበኛ እንቅስቃሴአቸውን ጀምረዋል፡፡ አሸባሪውና ወራሪው የትህነግ ቡድን አሁን ላይ በወገን ጦር በጋሸና...

የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትርና የጦር ኃይሎች ጠቅላይ አዛዥ ዶክተር ዐቢይ አሕመድ አዲስ ዓመትን ከሠራዊቱ ጋር...

ባሕር ዳር፡ መስከረም 01/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትርና የጦር ኃይሎች ጠቅላይ አዛዥ ዶክተር ዐቢይ አሕመድ የ2014 ዓ.ም አዲስ ዓመትን ከሠራዊቱ ጋር ለማክበር ማይጠብሪ ግንባር ተገኝተዋል። በማይጠብሪ ግንባር ከሠራዊቱ ጋር በዓልን ለማክበር የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት...

❝አዲሱ ዓመት ፈተናዎቻችን ሁሉ በድል ተሻግረን የኢትዮጵያን ብልጽግና የምናይበት እንደሚሆን እምነቴ የፀና ነው❞ ርእሰ...

የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አገኘሁ ተሻገር የዘመን መለወጫ በዓልን አስመልክቶ መልዕክት አስተላልፈዋል። ርእሰ መሥተዳደሩ ያስተላለፉት መልዕክት ቀጥሎ ቀርቧል:- ለመላው የሀገራችን እና የክልላችን ሕዝቦች፤ እንኳን ለ2014 የዘመን መለወጫ በዓል አደረሳችሁ አደረሰን!!! ያለፈው 2013 ዓመት እንደሀገርም ሆነ እንደ ክልል በርካታ...