❝የሀገርን ሉዓላዊነት ለማስከበር ወጣቱ መከላከያ ሠራዊትን መቀላቀል ይገባዋል❞ ብርጋዴር ጀነራል አዳምነህ መንግሥቴ

መስከረም 02/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ የተጋረጠባትን የህልውና አደጋ ለመታደግ ወጣቶች የሀገር መከላከያ ሠራዊትን መቀላቀል እንደሚገባቸው ብርጋዴር ጀነራል አዳምነህ መንግሥቴ ገልጸዋል። ብርጋዴር ጀነራል አዳምነህ መንግሥቴ ለአሚኮ እንደተናገሩት የሀገር መከላከያ ሠራዊት መቀላቀል የተከበረና የላቀ የሙያ ባለቤት የሚያደርግ...

የደቡብ ክልል ምክትል ርእሰ መሥተዳድር ርስቱ ይርዳው ባሕር ዳር ገቡ።

ባሕር ዳር: መስከረም 02/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ርእሰ መሥተዳድሩ በአሸባሪው የትህነግ ወራሪ ኀይል ጥቃትና ዝርፊያ የተፈናቀሉ ዜጎችን ለመደገፍና የሽብር ቡድኑን እየተፋለመ ላለው የወገን ሠራዊት ያላቸውን ደጀንነት ለማረጋገጥ ነው የተገኙት። የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አገኘሁ ተሻገርን...

በድንጋይ ስድስት ክላሽ የማረኩት የድሬ ሮቃው ጀግና።

ደሴ፡ መስከረም 01/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ስማቸው ሲራጅ ዲቢል አሊ ይባላሉ፡፡ በሀብሩ ወረዳ 024 ድሬ ሮቃ ቀበሌ ነዋሪ ናቸው፡፡ ከሰሞኑ አሸባሪው የትህነግ ወራሪ ቡድን ወደ ቀበሌያቸው ለመግባት ሲሞክር ቀበሌያቸውን ባለማስደፈር ታላቅ ጀብዱ ሰርተዋል፡፡ በሚኖሩበት ድሬ ሮቃ...

የኢትዮጵያ የ2013 ክራሞት

ባሕር ዳር፡ መስከረም 01/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ የዘመን መለወጫ በዓሏን ከቀሪው ዓለም በተለየ በ13 ወራት አንጓ አስልታ እና ቀምራ ታሳልፋለች፡፡ ክፉና ደጉን፣ ጨለማና ብርሃኑን፣ ዝናብ እና ጭቃውን በምስጋና ሸኝታ አዲሱን በተስፋ እና በጉጉት ትቀበላለች፡፡...

❝ጦርነቱ ችግርና ፈተና ብቻ ሳይሆን ኢትዮጵያውያንን የበለጠ እንደብረት ያጠነከረ መልካም አጋጣሚ ፈጥሯል፤ በዚህም የአንድነት...

ደሴ: መስከረም 01/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በወሎ ግንባር የሚገኘው የጸጥታ ኀይል ከከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች እና ከአካባቢው ነዋሪዎች ጋር አዲስ ዓመትን አክብሯል። በመርኃግብሩ ላይ ተገኝተው ንግግር ያደረጉት የብልጽግና ፓርቲ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ብናልፍ አንዱዓለም እንዳሉት አሸባሪውና ወራሪው...