በእስራኤል የሚገኙ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ለህልውና ዘመቻ ከ340 ሺህ ብር በላይ ድጋፍ አደረጉ፡፡

ባሕር ዳር: መስከረም 03/2014 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪው የትህነግ ኀይል እየፈጸመ ያለውን ወረራ ለመቀልበስ እየተካሄደ ያለውን የህልውና ዘመቻ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን በተለያዬ አግባብ እየደገፉ ነው፡፡ በእስራኤል "ለወገን ደራሽ ወገን" በሚል የተቋቋመው በጎ አድራጎት ማኅበር የተለያዬ...

❝ከደብረ አሚን ጭና ተክለሃይማኖት አፀድ ሥር❞

ደባርቅ: መስከረም 03/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ጀንበር ከሰማይ ደመና ጋር እየታገለች በምሥራቅ ንፍቅ መፍገግ ጀምራለች። የደጋውን ቆፈን በቶሎ ማላቀቅ ያቃታት ይምስላል። ረጋፊው ጤዛ እንኳን ረግፎ አልጨረሰም። የሰው ልጅ ጤዛን ይመስላል፣ ጠዋት ታይቶ አመሻሽ ላይ ይታጣል።...

ነጩ ፖስታ ወደ ነጩ ቤተ መንግሥት ሊላክ ነው፡፡

ባሕር ዳር: መስከረም 03/2014 ዓ.ም (አሚኮ)አሸባሪውና ወራሪው የትህነግ ኀይል በአማራና በአፋር ክልል የፈጸመውን ግፍ የሚያሳይ መልዕክት ወደ ነጩ ቤተ መንግሥት የሚላክ መሆኑን የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ጽሕፈት ቤት አስታወቀ፡፡ የአሸባሪውን ሴራ ለዓለም አቀፉ ማኅበረሰብና ለፕሬዚዳንት...

”የነጩ ደብዳቤ ጎርፍ ወደ ነጩ ቤተ መንግሥት”

አዲስ አበባ: መስከረም 03/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የወጣት አደረጃጀቶችና ዩዝ ኢምፓወርመንት ያዘጋጀውና ከወጣቶች እስከ ታላላቅ ሰዎች ተሳትፈውበት ከመስከረም 3 እስከ መስከረም 15/2014 ዓ.ም ድረስ አምስት ሚሊዮን ደብዳቤዎች ወደ ነጩ ቤተ መንግሥት የሚላክበት መርኃ ግብር ተጀመሯል። ኢትዮጵያ...

በንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ መላኩ አለበል የተመራው የባለሀብቶች ቡድን በማይጠብሪ ግንባር ለሚገኘው የወገን ጦርና ለተፈናቀሉ...

ደባረቅ፡ መስከረም 03/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ መላኩ አለበል የተመራው የባለሀብቶች ቡድን በስሜን ጎንደር ዞን ለተጎዱ የማኅበረሰብ ክፍሎችና ለሠራዊቱ ድጋፍ አድርጓል። ሚኒስትሩ የመሩት የባለሀብቶች ቡድን ከተጎጂዎች ጋር ተወያይቷል። በውይይቱ የኢፌዴሪ ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ሚኒስትር...