ኮሚሽኑ ዓለም አቀፍ ተራድኦ ድርጅቶች በአማራ ክልል የሰብዓዊ ድጋፍ እንዲያደረጉ እየሠራ መሆኑን ገለጸ።
ባሕር ዳር: መስከረም 05/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የሽብርተኛው ትህነግ ቡድን በወረራቸው የአማራ ክልል አካባቢዎች የአስቸኳይ ጊዜ ሰብዓዊ ድጋፍ ማድረስ ባለመቻሉ የበርካታ ዜጎች ሕይወት አደጋ ላይ መሆኑ እንዳሳሰበው የአማራ ክልል አደጋ መከላከል፣ ምግብ ዋስትና እና ልዩ...
በምክትል ከንቲባ አዳነች አቤቤ የሚመራ የልዑካን ቡድን በአፋር ክልል በአሸባሪው ሕወሓት ጉዳት ለደረሰባቸው ዜጎች...
መስከረም 05/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ አዳነች አቤቤን ጨምሮ ፣ የከተማ አስተዳደሩ ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች፣ ባለሀብቶችን እና የንግዱን ማኅበረሰብ ያካተተ ልዑካን አሸባሪው የሕወሓት ቡድን በአፋር ክልል ድጋፍ ለማድረግ ሰመራ ከተማ ገብቷል።
ሰመራ...
❝በዚህ ወቅት ለአማራ ሕዝብ የሚደረግ ድጋፍ ትርጉሙ ትልቅ እና ለትውልድ የሚያልፍ ታሪክ ነው❞ ርእሰ...
ባሕር ዳር: መስከረም 05/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በአዲስ አበባ ምክትል ከንቲባ አዳነች አቤቤ የተመራ ልዑክ በባሕር ዳር ተገኝቶ በአማራ ክልል ለተፈናቀሉ ወገኖች እና ሀገርን ለማዳን ለተሰለፈው ወገን ጦር 385 ሚሊየን ብር ድጋፍ አድርጓል።
ምክትል ከንቲባዋ ድጋፉ...
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በአማራ ክልል ለተፈናቀሉ ወገኖች እና ሀገርን ለማዳን ለተሰለፈው ወገን ጦር...
ባሕር ዳር: መስከረም 05/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ አዳነች አቤቤ የተመራ ልዑክ ባሕር ዳር ገብቷል። ምክትል ከንቲባ አዳነች ከአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አገኘሁ ተሻገር እና የክልሉ ከፍተኛ የሥራ ኅላፊዎች ጋር...
የኢትዮጵያዊነት ምስጢሩ ምን ይሆን?
ደባርቅ፡ መስከረም 05/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያዊነት ረቂቅ ነው የሚኖሩት እንጂ የማያዩት፤ ኢትዮጵያዊነት ውቅያኖስ ነው ጠልቀው የማይጨርሱት፤ ኢትዮጵያዊነት ተራራ ነው ገፍተው የማይጥሉት፤ ኢትዮጵያዊነት ነብስ ነው ከራስ ጋር የማይለዩት፤ ኢትዮጵያዊነት መሠረት ነው ፀንተው የሚቆሙበት፤ ኢትዮጵያዊነት ምሰሶ...








