ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ለሀገር ባለውለታዎች የክብር ዶክትሬት ሰጠ፡፡
ባሕር ዳር፡ መስከረም 08/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ በኢትዮጵያ ለሰብዓዊ መብት መከበር፣ ለዴሞክራሲያዊ ሥርዓት ግንባታ ብሎም ለፍትሕና እኩልነት መከበር ከፍተኛ አስተዋጽኦ በማድረግ ለሚታወቀውና ለኢትዮጵያዊነት አቀንቃኙ አቶ ኦባንግ ሜቶ እንዲሁም በኢትዮጵያና ሌሎች በማደግ ላይ...
በአሜሪካ ቨርጂኒያ ግዛት የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ወገኖች በድሬ ሮቃ ግንባር እየተፋለሙ ለሚገኙ የፋኖ አባላት ድጋፍ...
መስከረም 08/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ወራሪውና አሸባሪው የትህነግ ቡድን የዝርፊያና ሀገር የማፍረስ እኩይ ምግባሩን ከሚፋለሙት የኢትዮጵያ ሕዝባዊ ኀይሉች ውስጥ ፋኖ አንዱ ነው። በአሜሪካ ቨርጂኒያ ግዛት የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ወገኖች በድሬ ሮቃ ግንባር እየተፋለሙ ለሚገኙ የፋኖ አባላት...
“ከሽብር ቡድኑ ነፃ በሚሆኑ አካባቢዎች ለሕዝቡ አገልግሎት የሚሰጡ የጤና ተቋማት በአፋጣኝ ሥራ እንዲጀምሩ ይደረጋል”...
መስከረም 08/2014 ዓ.ም(አሚኮ) የኢፌዴሪ ጤና ሚኒስቴርና የአማራ ክልል ጤና ቢሮ የሥራ ኀላፊዎች በሸድሆ መቄት አንደኛ ደረጃ ሆስፒታል በመገኘት በአሸባሪውና ወራሪው የትህነግ ቡድን የተዘረፉና የወደሙ ንብረቶችን ተመልክተዋል።
የኢፌዴሪ ጤና ሚኒስትር ዴኤታ ደረጄ ዱጉማ (ዶክተር) ምልከታው በሆስፒታሉ...
❝በቅርቡ ለመላው የኢትዮጵያ ሕዝብ የድል ብሥራት እናሰማለን❞ የምእራብ እዝ አዛዥ ሜጄር ጄኔራል መሠለ መሠረት
ደባርቅ: መስከረም 07/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የመንግሥትና የመገናኛ ብዙኃን ኃላፊዎች በማይጠብሪ ግንባር የሚገኘውን ሠራዊት አበረታተዋል።
በግንባሩ የተገኙት የጠቅላይ ሚኒስትሩ የማኅበራዊ ጉዳይ አማካሪ ሙሐዘ ጥበባት ዲያቆን ዳንኤል ክብረት በታሪኩ ኢትዮጵያን ነክቶ በሰላም የኖረ፣ ኢትዮጵያን ነክቶ ጤና ያገኘ...
ባለሀብቱ አቶ ወርቁ አይተነው በወሎ ግንባር ለተፈናቀሉ ዜጎች 100 ሚሊየን ብር መደቡ፡፡
ደሴ፡ መስከረም 07/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ባለሀብቱ አቶ ወርቁ አይተነው በአሸባሪው ትህነግ ወረራ ሳቢያ በወሎ ግንባር ከቤታቸው ለተፈናቀሉ ዜጎች ለድጋፍ የሚሆን 100 ሚሊየን ብር መመደባቸውን አስታወቁ።
ባለሀብቱ ትናንት እና ዛሬ ለተፈናቃዮች ለአልባሳትና ምግብ ነክ ግዥ 25...








