የአሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን መፈረካከስ በዓይን እማኝ አንደበት፡፡

መስከረም 12/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በማይጠብሪ ግንባር የገባው የትህነግ ወራሪ ቡድን መፈረካከሱን የዓይን እማኝ ለአሚኮ ተናግረዋል። በማይጠብሪ ግንባር ለወረራና ለዘረፋ የገባው አሸባሪ የትግራይ ወራሪ ቡድን አብዛኛው መደምሰሱን መዘገባችን ይታወሳል። በቡድኑ ላይ የደረሰበት ከባድ ምትም እንዲሽመደመድ...

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከተባበሩት አረብ ኤምሬትስ የውጭ ጉዳይ...

መስከረም 12/2014 ዓ.ም (አሚኮ)ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከተባበሩት አረብ ኤምሬትስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ሼክ አሕመድ ቢን አሕመድ አሊ ጋር በጋራ ጉዳዮች ዙሪያ ተወያይተዋል። በተመሳሳይ አቶ ደመቀ መኮንን ከጋቦን የውጭ...

❝የዚያን የውሸት ቋት የትህነግን ነገር ፣ ሰው ዝም ይበልና ዛሪማ ይመስክር❞

መስከረም 12/2014 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪው ትህነግ ❝እናንት የትግራይ ልጆች ሆይ ድል ያለው ከእኛ ጋር ነው፣ የሚያሸነፍን የለም፣ የሚገፋን አይገኝም፣ መዳረሻችን አራት ኪሎ፣ ስልጣኑም የእኛ ነው፣ ደባርቅን ይዘናታል፣ ደባትን ተቆጣጥረናታል፣ ጎንደር እየደረስን ነው❞ እያለ የሕልም...

በሰሜን የሀገሪቱ ክፍል መንግሥት በኀላፊነት ስሜት የሚያካሂደው የሰብዓዊ ድጋፍ ጥረት እውነቱ ሊሸፈን እንደማይገባ ምክትል...

ባሕር ዳር፡ መስከረም 11/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን 76ተኛ የተ.መ.ድ ጠቅላላ ጉባኤ ለመሳተፍ ኒዮርክ አሜሪካ የገቡ ሲሆን፤ ከጉባኤው ጎን ለጎን ከዓለም ምግብ ፕሮግራም ዋና ዳይሬክተር ዴቪድ...

የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ብሔራዊ የደኅንነት ስጋቶችን በማስቀረት በኩል ስኬታማ ሥራዎች ማከናወኑን አስታወቀ።

አዲስ አበባ: መስከረም 11/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት በ2013 ዓ.ም በሀገር አንድነትና ህልውና ላይ የተደቀኑ ብሔራዊ የደኅንነት ስጋቶችን አስቀድሞ በማምከን በኩል ስኬታማ ሥራዎች ማከናወኑን  ገልጿል። የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት በ2013 የሥራ ዘመን የማጠቃለያ...