ሽብርተኛው ትህነግ ለሥልጣን መጠቀሚያ ሲል በትግራይ ሕዝብ ላይ እያደረሰ ያለው መከራ ሊያበቃ ይገባል ስትል...

መስከረም 14/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በአሁኑ ወቅት በሲቢኤስ የዜና መረጃ መረብ በመሥራት ላይ የምትገኘው እና በተለያዩ ዓለም አቀፍ ብዙኃን መገናኛ ልምድ ያላት ታዋቂዋ ኢትዮ አሜሪካዊት ትግራዋይ ጋዜጠኛ ሔርሜላ አረጋዊ አሸባሪው ትህነግ የትግራይን ሕዝብ ለስልጣን ጥቅሙ...

ባለሀብቱ ወርቁ አይተነው በማይጠብሪ ግንባር ለሚገኘው የወገን ጦርና ለተፈናቀሉ ወገኖች 25 ሚሊዮን ብር ድጋፍ...

ደባርቅ: መስከረም 14/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ባለሀብቱ ወርቁ አይተነው በማይጠብሪ ግንባር ለሚገኘው የወገን ጦርና ለተፈናቀሉ ወገኖች 25 ሚሊዮን ብር ድጋፍ አድርገዋል። ባለሀብቱ በወሎና በአፋር ግንባር ለሠራዊቱና ለተጎዱ ወገኖች ድጋፍ ማድረጋቸው ይታወሳል። የስሜን ጎንደር ዞን ምክትል አስተዳዳሪ እና...

በአማራ ክልል የሚገኙ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ፎረም ለተፈናቀሉ ወገኖች 500 ሺህ የሚገመት የዕለት ደራሽ...

ደባርቅ: መስከረም 14/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ፎረሙ በአሸባሪው ትህነግ ወረራ ከሰሜን ጎንደር ዞን የተለያዩ አካባቢዎች ለተፈናቀሉ ወገኖች 500 ሺህ የሚገመት 100 ኩንታል ፍርኖ ዱቄት ነው ድጋፍ ያደረገው፡፡ ድጋፉን የፎረሙ የሥራ ኀላፊዎችና አባላት በቦታው ተገኝተው አስረክበዋል፡፡ ድጋፉን ካስረከቡት...

የደምበጫ ዙሪያ ወረዳ በማይጠብሪ ግንባር ለሚገኘው የወገን ጦርና ለተፈናቀሉ ወገኖች ከአንድ ሚሊዮን ብር በላይ...

ደባርቅ: መስከረም 14/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የደምበጫ ዙሪያ ወረዳ በማይጠብሪ ግንባር ለሚገኘው የወገን ጦርና ለተፈናቀሉ ወገኖች ከአንድ ሚሊዮን ብር በላይ የሚገመት ድጋፍ አድርጓል። ድጋፉን ያስረከቡት የደምበጫ ዙሪያ ወረዳ ዋና አስተዳዳሪና የሕልውና ዘመቻው ዋና አስተባባሪ አበባው አደራው...

ሻለቃ አትሌት ኃይሌ ገብረሥላሴ በደሴ ከተማ ለተጠለሉ ተፈናቃይ ወገኖች ድጋፍ አደረገ፡፡

ደሴ: መስከረም 14/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ሻለቃ አትሌት ኃይሌ ገብረ ሥላሴ ከሰዎች ለሰዎች ግብረ ሰናይ ድርጅት ጋር በመሆን ከሰሜን ወሎ ዞን ተፈናቅለው በደሴ ከተማ ለተጠለሉ ወገኖች ከ12 ሚሊዮን ብር በላይ ድጋፍ አድርጓል፡፡ የምግብ፣ የአልባሳትና ሌሎችም የንፅህና...