በየትኛውም መልኩ በውስጥ ጉዳይ ጣልቃ የሚገባን ኀይል ኢትዮጵያ አትታገሰም” አቶ ደመቀ መኮንን
ባሕር ዳር፡ መስከረም 16/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን በ76ኛው የተባበሩት መንግስታት ጠቅላላ ጉባኤ ላይ በኒዮርክ ንግግር አድርገዋል፡፡
የውጭ ጉዳይ ፖሊሲ መርሆች የጋራ ተጠቃሚነት እና በሀገራት ሉዓላዊነት ውስጥ ጣልቃ የማይገባ...
የመስቀል ደመራ በዓል ሰላማዊ ሆኖ እንዲከበር ሕዝበ ክርስቲያኑ ሁሉን አቀፍ ትብብርና ድጋፍ እንዲያደርግ የኢትዮጵያ...
መስከረም 15/2014 ዓ.ም(አሚኮ) ነገ የሚከበረው የመሰቀል ደመራ በዓል ያለምንም የጸጥታ ችግር በሰላም ተከብሮ ይውል ዘንድ ሕዝበ ክርስቲያኑ ሁሉን አቀፍ ትብብር እና ድጋፍ እንዲያደርግ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ጥሪ አቀረበች።
ቤተክርስቲያኗ ያስተላለፈችው መልዕክት ቀጥሎ ቀርቧል:-
የሰላም፣ የአንድነት፣የፍቅርና...
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለመስቀል በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ያስተላለፉት መልዕክት ቀጥሎ ቀርቧል:-
እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ!
ስለ መስቀል በዓል ስናነሣ አንድ መታሰብ ያለበት ጉዳይ አለ። ከፈተና በኋላ ድል፣ ከጨለማ በኋላ ብርሃን፣ ከመውደቅ በኋላ መነሣት እንደሚኖር። የጠፋ ሁሉ ጠፍቶ እንደማይቀር፤ የመስቀሉ ታሪክ...
❝አሸባሪው የትህነግ ቡድን በወረራቸው አካባቢዎች የአማራ ወጣቶችን በግዳጅ ግንባር ለማሰለፍ እየሠራ ነው❞ የዓይን እማኞች
መስከረም 15/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ እንደ ሀገር ጸንታ የቆየችው በገዥዎች ኀይል ብቻ ሳይኾን በሕዝቦች መካከል ያለው ማኅበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ትስስር በፈጠረው ጠንካራ መስተጋብር ነው። ዘውግና ሃይማኖትን የተሻገረው ማኅበራዊ ትስስር ኢትዮጵያን እንደ ሀገር እንድትቀጥል አድርጓታል።
ይሁን...
ባለሀብቱ አቶ ወርቁ አይተነው አሸባሪው የትህነግ ቡድን በደብረታቦር ከተማ ፈጽሞት በነበረው የከባድ መሳሪያ ድብደባ...
ደብረታቦር፡ መስከረም 15/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ባለሀብቱ አቶ ወርቁ አይተነው እና የደቡብ ጎንደር ዞን ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በአሸባሪውና ወራሪው የትህነግ ቡድን የተጎዱ ወገኖችን በደብረታቦር ከተማ ተገኝተው አጽናንተዋል።
ባለሀብቱ ለተጎዱ ወገኖችም ድጋፍ አድርገዋል።
ባለሀብቱ አቶ ወርቁ አይተነው ማንኛውም...








