በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት 76ኛው ጉባዔ ኢትዮጵያ ያላትን እውነታ ያስገነዘበችበት መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጸ፡፡
አዲስ አበባ፡ መስከረም 20/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል ዐቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ በሳምንታዊ መግለጫቸው በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት 76ኛው ጉባዔ ላይ በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጪ ጉዳይ ሚኒስትሩ ደመቀ መኮንን መሪነት የተሳተፈው የኢትዮጵያ ልዑካን...
“ዓላማችን ወራሪውን ቡድን አቁስሎ መተው ብቻ ሳይሆን ዳግም የሀገራችን ስጋት እንዳይሆን ማስወገድ ብቻ ነው”...
ባሕር ዳር፡ መስከረም 20/2014 ዓ.ም (አሚኮ) 6ኛ መሥራች ጉባኤው እየተካሄደ ያለው የአማራ ክልል ምክር ቤት ይልቃል ከፋለ (ዶ.ር) የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አድርጎ መርጧል፡፡ አዲሱ የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር ዶክተር ይልቃል ከፋለ ክልሉን ወደ...
ቢጄአይ ኢትዮጵያ ለተፈናቀሉ ወገኖች 3 ነጥብ 3 ሚሊዮን ብር ድጋፍ አደረገ።
ባሕር ዳር፡ መስከረም 20/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ቢጄአይ ኢትዮጵያ በአሸባሪው የትህነግ ወረራ ለተፈናቀሉ ወገኖች 3 ነጥብ 3 ሚሊዮን ብር ድጋፍ አድርጓል። በድጋፉም 2 ነጥብ 3 ሚሊዮን ብር ከሠራተኞቹ በጥሬ ገንዘብ መሰብሰቡ ተገልጿል፡፡ በቀሪ አንድ ሚሊዮን...
ከሚመለከተው አካል ፈቃድ ሳያገኝ ድሮኖችን ለቀረፃ ሲጠቀምና ሲያበር የተገኘ ማንኛውም አካል ወይም ግለሰብ በሕግ...
መስከረም 19/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት የሀገሪቱን ደኅንነትና ብሔራዊ ጥቅም የመጠበቅ ተልዕኮ የተሰጠው
ተቋም መሆኑ ይታወቃል።
አገልግሎት መሥሪያ ቤቱ ለመገናኛ ብዙኃን በላከው መረጃ እንዳመለከተው ለዜጎች ሰላም መረጋገጥ እንዲሁም የቁልፍ መሰረት ልማቶችን ደኅንነት በቴክኖሎጂ በመታገዝ...
የሽብርተኛው ትህነግን ወረራ መመከት እና ዜጎችን መልሶ ማቋቋም ትኩረት ተሰጥቶት እንደሚሠራ የአማራ ክልል ርእሰ...
ባሕር ዳር: መስከረም 19/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክር ቤት 5ኛ ዙር፣ 7ኛ ዓመት 18ኛ መጨረሻ ጉባኤ እየተካሄደ ነው፡፡ ምክር ቤቱ የክልሉን የ2014 በጀት 80 ቢሊየን 104 ሚሊየን 669 ሺህ 397 ብር እንዲሆን አጽድቋል።
የአማራ...








