ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ (ዶ/ር) ለከፍተኛ የመንግስት ሃላፊነት ቦታዎች ሹመቶች ሰጡ:-

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ (ዶ/ር) በትናንትናው እለት ለ22ቱ ሚኒስቴር መስሪያ ቤቶች እና ለጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት ሚኒስትር ዴኤታዎችን እንዲሁም ለሌሎች ሁለት ተቋማት ኮሚሽነሮችን ሾመዋል፡፡ ከተሿሚዎቹ መካከል የተፎካካሪ ፓርቲ አመራር አካላት የተካተቱ ሲሆን ከእናት ፓርቲ ወ/ሮ ጥሩማር...

የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትሩ አቶ በለጠ ሞላ ከቀድሞው ሚኒስትር ዶክተር አብርሃም በላይ ጋር የሥራ ርክክብ...

አዲስ አበባ: መስከረም 29/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የመከላከያ ሚኒስትር ሆነው የተሾሙት ዶክተር አብርሃም በላይ በሚኒስቴሩ በነበራቸው ቆይታ ከጎናቸው የነበሩትን ኹሉ አመስግነው ለአዲሱ ሚኒስትርም ድጋፋቸውን እንዲቀጥሉ ጠይቀዋል። ዶክተር አብርሃም ከተቋሙ ጋር በጋራ እንደሚሠሩም ገልጸዋል። ከተፎካካሪ ፓርቲዎች ጋር በጋራ...

ኳታር ለኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶክተር) የደስታ መግለጫ ላከች።

ባሕር ዳር፡ መስከረም 28/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የኳታሩ አሚር ሼክ ታሚም ቢን ሃማድ አልታኒ፣ ምክትል አሚር ሼክ አብዱላህ ቢን ሃማድ አል ታኒ እና የኳታር ጠቅላይ ሚኒስትር እና የሀገር ውስጥ ሚኒስትሩ ሼክ ካሊድ ቢን ካሊፋ ቢን...

ተቋማት በሶሻል ሚዲያ አጠቃቀም ላይ ከፍተኛ ጥንቃቄ እንዲያደርጉ የኢንፎርሜሽን መረብ ደኅንነት ኤጀንሲ አሳሰበ።

ባሕር ዳር፡ መስከረም 28/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያና የሕዝቦቿ ጠላቶችና ተባባሪዎቻቸው ከውስጥና ከውጭ ሆነው የሳይበር ምህዳሩን በመጠቀም በተለያዩ የመሰረተ ልማትና የመረጃ አውታሮች ላይ ቀጥተኛ ጥቃት ለመፈጸም እያደረጉት ያለው ሙከራ አለመሳካቱን የኢንፎርሜሽን መረብ ደኅንነት ኤጀንሲ አስታውቋል፡፡ ኢትዮጵያ...

ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላለፉ።

መስከረም 28/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የሩስያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ዶክተር ዐቢይ አሕመድ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነው በመመረጣቸው የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ ፕሬዚዳንቱ የሩስያና የኢትዮጵያ ግንኙነት ታሪካዊና በሁለትዮሽ ተጠቃሚነት ላይ የተመሰረተ መሆኑን ገልጸዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በቀጣይ...