“መንግሥት ለሕዝብ የገባውን ቃል ወደ መሬት ሊያወርደው ይገባል” መጋቤ ሀዲስ እሸቱ አለማየሁ
ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 03/2014 ዓ.ም (አሚኮ) መንግሥት ለሕዝብ የገባውን ቃል ወደ መሬት ሊያወርደው እንደሚገባና የተፎካካሪ ፓርቲዎች በተለያዩ የመንግሥት ኃላፊነቶች ውስጥ መካተት ተስፋ ሰጪ መሆኑን መጋቤ ሀዲስ እሸቱ አለማየሁ ተናግረዋል።
መጋቤ ሀዲስ እሸቱ እንደተናገሩት መንግሥት ለሕዝብ...
“የተከሰተውን የዋጋ ንረትም ሆነ የኢኮኖሚ ግሽበት ለመቆጣጠር ሕዝቡ ከመንግሥት ጎን ሆኖ ሊያግዝ ይገባል” የኢኮኖሚክስ...
ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 03/2014 ዓ.ም (አሚኮ) አሁን ባለው የህልውና ዘመቻ የሚታየው የኢኮኖሚ ግሽበትና የዋጋ ንረት አሸባሪው ትህነግ ስልጣን ላይ በነበረበት ጊዜ በሀገሪቷ የሠራው የኢኮኖሚ አሻጥር ውጤት መሆኑን በራያ ዩኒቨርሲቲ የፋይናንስና ኢኮኖሚክስ መምህር ዳሞት አለኸኝ...
ʺበአዛኝቱ ምሎ ምኒልክ ሲመካ፣ ፈረሱ ዓባዳኘው ደስ ብሎት አሽካካ”
ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 02/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የዳዊት የልጅ ልጅ፣ የጠቢቡ ሰሎሞን ልጅ፣ የንግሥተ አዜብ ልጅ፣ በኢየሩሳሌምም፣ በኢትዮጵያም የነገሥታት ልጅ ንጉሥ እየተባለ የሚጠራ፡፡ ከነገሥታት ወገን የሆነ፡፡ በኢየሩሳሌም በሰሎሞን ቤተመንግሥት በአማረ አልጋ፣ በድንቅ ጥበብ በታነጸ መኝታ...
ባህሬን ኢትዮጵያ እያካሄደች ያለውን ሀገራዊ ለውጥ እንደምትደግፍ አስታወቀች።
ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 02/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በባህሬን የኢፌዴሪ ቆንስላ ጄነራል ጽሕፈት ቤት መሪ አምባሳደር ጀማል በከር ከባህሬን የገንዘብና የብሔራዊ ኢኮኖሚ ሚኒስትር ሼክ ሰሊማን ቢን ከልፋ አልካልፋ ጋር የሁለትዮች የኢኮኖሚ፣ የኢንቨስትመንት፣ የንግድ እንዲሁም ሁሉን አቃፍ...
አሸባሪው ትህነግ በሰሜን ወሎና ጎንደር አካባቢዎች ንጹሃንን በመግደል መሠረተ ልማቶችን ማውደሙን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር...
ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 02/2014 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪው ትህነግ በዜጎች ላይ ግፍ በመፈጸም የፖለቲካ ስልጣኑን የመያዝ አደገኛ ተግባሩን መቀጠሉን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡
ቡድኑ ወሯቸው በነበሩ በጎንደርና በሰሜን ወሎ አካባቢዎች በንጹሃን ወገኖች ላይ ግድያ በመፈጸም ለአማራ...








