“ቅሬታችን በወቅቱ ከነበረው ትህነግ መራሹ ሥርዓት ጋር እንጂ ከሀገራችን ጋር ስላልነበር ዛሬም ለዳግም ግዳጅ...

ጥቅምት 04/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ባንዳ እና የባንዳ ሥርዓት የበላይነት በሚወስዱበት ሀገር ውስጥ የሀገር ባለውለታዎች ከሹመት ይልቅ መሳደድ፤ ከጥቅም ይልቅ መጎዳት ይደርስባቸዋል፡፡ የባንዳዎች ጀግናን የማሳደድ እና የማምከን ሴራ ሀገርን ሲያቆረቁዝ እንደነበር በኢትዮጵያ የነጻነት ተጋድሎ ታሪክ...

በኦሮሚያ ክልል በምሥራቅ ወለጋ ዞን ኪረሙ ወረዳ ብሔር ተኮር ጥቃት በተደጋጋሚ እየተፈጸመ መሆኑን ኢሰመጉ...

ኢሰመጉ ያወጣው መግለጫ ቀጥሎ ቀርቧል። አስቸኳይ ጋዜጣዊ መግለጫ! አሳሳቢነቱ የቀጠለው የሀገራችን የሰብዓዊ መብቶች ሁኔታ! ጥቅምት 3/2014 ዓ.ም የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ጉባኤ- ኢሰመጉ ላለፉት ሶስት አስርት ዓመታት፤ በሀገራችን በተለያዩ አካባቢዎች ያለውን የሰብዓዊ መብቶች ሁኔታ በትኩረት እየተከታተለ የሰብዓዊ መብቶች ጥሰቶች...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በአርሲ ዞን ሄጦሳ ወረዳ በመስኖ የለማ የስንዴ ማሳን እየጎበኙ ነው።

ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 03/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በጉብኝቱ የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ኀይለማርያም ደሳለኝን ጨምሮ ከፍተኛ የፌዴራልና የክልል የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች ተገኝተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶክተር) በጉብኝቱ ላይ ከዚህ በፊት የማይታረሱ መሬቶችን በማረስ በኩታ ገጠም...

የተሰበረ የልጅነት ቅስም!

ጥቅምት 03/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ቀኑ መስከረም 27/2014 ዓ.ም ነው፤ ቦታው ደግሞ በሰሜን ወሎ ዞን መቄት ወረዳ፤ በዕለቱ ከሁለት ወራት በላይ አካባቢውን ወርረው የቆዩት የአሸባሪው ትህነግ ቡድን አባላት የሦስት ሴቶችን ቅስም ክፉኛ ሰበሩት፡፡ ከሦስቱ ልጆች...

“መንግሥት ለሕዝብ የገባውን ቃል ወደ መሬት ሊያወርደው ይገባል” መጋቤ ሀዲስ እሸቱ አለማየሁ

ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 03/2014 ዓ.ም (አሚኮ) መንግሥት ለሕዝብ የገባውን ቃል ወደ መሬት ሊያወርደው እንደሚገባና የተፎካካሪ ፓርቲዎች በተለያዩ የመንግሥት ኃላፊነቶች ውስጥ መካተት ተስፋ ሰጪ መሆኑን መጋቤ ሀዲስ እሸቱ አለማየሁ ተናግረዋል። መጋቤ ሀዲስ እሸቱ እንደተናገሩት መንግሥት ለሕዝብ...