“የንጹሃንን ሞት ማስቆም ኢትዮጵያን ማስቀጠልና መታደግ ነው” የፖለቲካ መምህር
ባሕርዳር፡ ጥቅምት 05/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ከደርግ ስርዓት መውደቅ ማግስት ጀምሮ አሸባሪው ትህነግ በግልጽ ሲያራምደው የቆዬው የፖለቲካ ስርዓት አማራ ጠል ነው፡፡ የፖለቲካ ጠንሳሹ ትህነግ ስልጣን ከያዘበት ዘመን ጀምሮ በአማራ ሕዝብ ላይ በርካታ በደሎች ተፈጽመዋል፡፡ የበደሎቹ...
“ለሀገሬ የተከፈለ ዋጋ እስከሆነ ዓይኔን ማጣቴ ክብሬ ነው” የቀድሞ የመከላከያ ሠራዊት አባል
ጎንደር፡ ጥቅምት 05/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በምሥራቅ ኢትዮጵያ በኩል የዚያድባሬ መንግሥት ኢትዮጵያን በወረረ ወቅት በሰሜን ኢትዮጵያ የውስጥ ባንዳ ጦርነት ከፍቷል። በዚያን ጊዜ ሀገር ስትደፈር "ትምህርት ለምኔ" ብለው ወታደር መኾን መረጡ፣ ስለሀገራቸውም በከፈሉት መስዋእትነት የዓይን ብርሃናቸውን...
አሸባሪው የትህነግ ቡድን በሰሜን ጎንደር ዞን 188 ትምህርት ቤቶችን ማውደሙን የዞኑ ትምህርት መምሪያ አስታወቀ፡፡
ደባርቅ፡ ጥቅምት 05/2014 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪው ቡድን በሰሜን ጎንደር ዞን 27 ትምህርት ቤቶችን ሙሉ በሙሉና 161 ትምህርት ቤቶችን በከፊል አውድሟል፡፡ አሸባሪው ትህነግ የአንደኛ እና የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶችን በማውደሙ ከ50 ሺህ 581 በላይ ተማሪዎችን...
የአማራ ክልል የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ በኦሮሚያ ክልል ምሥራቅ ወለጋ ዞን ኪረሙ ወረዳ ሃሮ አዲስ...
ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 05/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በኦሮሚያ ክልል ምሥራቅ ወለጋ ዞን ኪረሙ ወረዳ ሃሮ አዲስ ዓለም ከተማ የሽብርተኛው ሸኔ ቡድን በንጹሃን ላይ አሰቃቂ ግድያና ማፈናቀል እየፈጸመ መሆኑን የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን ከስፍራው የጥቃቱ ሰለባ ነዋሪዎችን...
ከ39ኛው የአፍሪካ ሕብረት የሚኒስትሮች ስብሰባ ጎንለጎን ውጤታማ ዲፕሎማሲ መካሄዱን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
አዲስ አበባ፡ ጥቅምት 05/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የኢፌዴሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከ39ኛው የአፍሪካ ሕብረት የሚኒስትሮች ስብሰባ ጎን ለጎን ከ5 የአፍሪካ ሀገራት የውጪ ጉዳይ ሚኒስትሮች ጋር በሁለትዮሽ ጉዳዮች ዙሪያ መክረዋል።...








