በወልድያ እና ትግራይ ክልል ባሉ ዩኒቨርሲቲዎች ሲማሩ የነበሩ ተማሪዎች በሌሎች ዩኒቨርሲቲዎች እንዲመደቡ ተወሰነ።

ጥቅምት 09/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በአሸባሪው የትህነግ ቡድን በተፈጠረው ችግር ምክንያት በወልድያና ትግራይ ክልል ባሉ ዩኒቨርሲቲዎች ሲማሩ የነበሩ መደበኛ ተማሪዎች በጊዜያዊነት ወደ ሌሎች ዩኒቨርሲቲዎች እንዲመደቡ ትምህርት ሚኒስቴር ውሳኔ አስተላልፏል፡፡ በወልድያና ትግራይ ክልል በሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች ሲማሩ የነበሩ...

አሸባሪው ትህነግ የጀመረውን ጦርነት ለመመከት ሁሉም ኅብረተሰብ ከጸጥታ አካላት ጎን እንዲሰለፍ መንግስት ጥሪ አቀረበ።

አሸባሪው ትህነግ የጀመረውን ጦርነት ለመመከት ሁሉም ኅብረተሰብ ከጸጥታ አካላት ጎን እንዲሰለፍ መንግስት ጥሪ አቀረበ። አዲስ አበባ፡ ጥቅምት 08/2014 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪው ትህነግ በሰሜን ጎንደር፣ በደቡብ ጎንደር፣ በሰሜን ወሎ፣ በደቡብ ወሎ፣ በዋግኽምራና በአፋር አሰቃቂ ግፍ ፈጽሟል።...

❝ነብዩ መሐመድ የሚወዷትን ሀገር እንውደዳት፤ እናክብራት❞ ፕሮፌሰር አደም ካሚል

ጥቅምት 08/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ በሁሉም ነገር የተወደደች፣ የተመረጠች፣ የተከበረች፣ የቀደመች ሀገር ናት፡፡ ነብዩ መሐመድ የሚወዷት፣ መልካም ምድር፣ የታማኞችና የደጎች፣ ፍትሕ የሚያውቁ ሕዝቦች ሀገር እንደኾነች የተናገሩላት፣ አምነው መልእክተኞችን የላኩባት፣ እርሷን አትንኳት ያሉባት ሀገር ናት...

የመውሊድ በዓል በግንባር…

ጥቅምት 08/2014 ዓ.ም (አሚኮ) 1496ኛው የነብዩ ሙሐመድ የልደት በዓል (መውሊድ) ዛሬ በመላው ኢትዮጵያ በድምቀት እየተከበረ ይገኛል፡፡ የሕልውና ዘመቻ ውስጥ የምትገኘው ኢትዮጵያ በእስልምና ሃይማኖት ተከታዮች ዘንድ የጽናት ተምሳሌት የኾነውን የመውሊድ በዓል በጽናት ታከብራለች፡፡ ወዳጅ ዘመድ...

❝ፋኖ ተሠማራ ፋኖ ተሠማራ እንደ ሆቺ ሚኒ እንደ ቼጉቬራ!❞

ሰልጥን፣ ከሰለጠንክ ታጠቅ፤ ከታጠክ ዝመት! ከዘመትክ መክት፣ አጥቃ! ጥቅምት 07/2014 ዓ.ም (አሚኮ)ጦርነቱን ሕዝባዊ አድርጎ አሸባሪው ትህነግ ወረራ ከፈፀመ ወራት አልፈዋል። ሺዎችን ለውጊያ ሌሎች ሺዎችን ደግሞ ለዘረፋ አሰማርቷል። በአማራ እና አፋር ክልሎች ወረራ በመፈፀምም ታሪክ ይቅር...