በአሉባልታ እንደማይፈቱ የደሴ አጠቃላይ ስፔሻላይዝ ሆስፒታል የጤና ባለሙያዎች ተናገሩ፡፡

ደሴ፡ ጥቅምት 14/2014 ዓ.ም (አሚኮ) "በበሬ ወለደ" የጠላት ወሬ ያልተፈቱት የደሴ አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ሀኪሞች ተረጋግተው የህክምና እርዳታ ለሚያስፈልጋቸው የኅብረተሰብ ክፍሎች ተገቢውን አገልግሎት እየሰጡ ነው። "ጦር ከፈታው ወሬ የፈታው" እንደሚባለው ሰሞኑን በማኅበራዊ ሚዲያ የተሳሳተ የሀሰት...

“ትግሌን የምቋጨዉ በሞት ወይም በነፃነት ነዉ” የቀድሞዉ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን እና የቅዱስ ጊዮርጊስ እግር...

ደሴ፡ ጥቅምት 14/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የቀድሞዉ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን እና የቅዱስ ጊዮርጊስ እግር ኳስ ቡድን ተጫዋች ብርሃኑ ፈያራ አሸባሪዉን እና ወራሪዉን የትህነግ ቡድን ለመፋለም በግንባር ተገኝቷል፡፡ ብርሃኑ "ድሮ እግር ኳስ ተጨዋች ባትሆን ምን ትሆን...

የደሴ ከተማ የፀጥታ ምክር ቤት ውሳኔ።

የደሴ ከተማ የፀጥታ ምክር ቤት የሞተር እና ባለ3 እግር ተሽከርካሪዎች እንቅስቃሴ ሙሉ በሙሉ እንዲቆሙ ውሳኔ አሳልፏል። ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 14/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ከዛሬ ጀምሮ የሚተገበረው ውሳኔ እስኪነሳ ወይም እስኪሻሻል ሞተር ሳይክሎች እና ባለ3 እግር ተሽከርካሪዎች...

“ጎበዝ ጥይት ግዛ በወገብህ ደርድር፣ አልተደላደለም ገና ነው በጌምድር”

ጥቅምት 14/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ክተት ሠራዊት ምታ ነጋሪት ለአማራ ሕዝብ አዲሱ አይደለም፡፡ እንኳን ወገኑ ተነክቶበት፣ እህቱ ተደፍራ፣ በሬዎቹ ታርደው፣ “በጥቅምት ስንቅና ትጥቅህን ይዘህ ወረኢሉ ላይ እንድንገናኝ” ተብሎ ጥሪ በቀረበለት ጊዜም ቃሉን የጠበቀና ሀገሩን ያስከበረ...

❝ሀገር ሳይከበር መኖር ስለማይቻል በአንድነት የአሸባሪውን የትህነግ ቡድን ግብዓተ መሬት ወሎ ላይ መፈጸም አለብን❞...

ደሴ: ጥቅምት 13/2014 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪው የትህነግ ቡድን በጭካኔ ንጹሐንን የጨፈጨፈው፣ ያፈናቀለው፣ የዘረፈውና ያወደመው ንብረት አልበቃ ብሎት ደሴና ኮምቦልቻ ከተሞችን ለመውረርና እኩይ ድርጊቱን ለማስቀጠል የሞት ሽረት ትግል እያደረገ ይገኛል፡፡ ይህንንም ለመቀልበስ ሁሉም እንዲዘምት ጥሪ...