“ጠላት በወሎ ግንባር እያደረገ ያለውን ወረራ መግታት የሚቻለው ሕዝቡ ጠላትን መውጫና መግቢያ በማሳጣት፣ እርምጃ...

ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 18/2014 ዓ.ም (አሚኮ) አማራ ታሪኩ በማሸነፍ ላይ የተመሠረተ ነው፣ ገፍቶ የሰው ክብር አይነካም፣ ክብሩን ከነኩት ግን በክንዱ ያስከብራል፣ ታሪክ ይሠራል፡፡ ጠላቶች የማይተኙለት አማራ ዛሬ ላይ በትህነግ ወራሪና ዘራፊ ቡድን በደሎች እየተፈጸሙበት...

የባሕር ዳር ከተማ ሕዝባዊ ሠራዊት ወደ ግንባር ሽኝት ተደረገለት፡፡

ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 18/2013 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል መንግሥት የክተት ጥሪውን የተቀበሉ የባሕር ዳር ከተማ አስተዳደር የሕዝባዊ ሠራዊት አባላት ዛሬ ሽኝት ተደርጎላቸዋል፡፡ አሸባሪው ትህነግ ለአማራ ሕዝብም ኾነ ለመላው ኢትዮጵያውያን ስጋት በማይሆንበት ደረጃ ለማጥፋት የአማራ ክልል...

በወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን ሕፃናት በአፍ መፍቻ ቋንቋቸው እየተማሩ ነው፡፡

ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 18/2014 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪው ትህነግ አማራ እና አማርኛ ቋንቋ ከወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ምድር እንዲጠፋ መዋቅራዊ ሰነድ በማዘጋጀት ታሪክ የማይረሳው ግፍ ፈጽሟል፡፡ በሽብርተኛው ትህነግ የግዞት ዘመን በወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን...

በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳይ ከቤት ንብረታቸው ለተፈናቀሉና ለችግር ለተዳረጉ ወገኖች 50 ሚሊዮን ብር ድጋፍ እንዲደረግ...

አዲስ አበባ: ጥቅምት 18/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በሀገራዊ ወቅታዊ ጉዳይ ከቤት ንብረታቸው ለተፈናቀሉና ለችግር ለተዳረጉ ወገኖች 50 ሚሊዮን ብር ድጋፍ እንዲደረግ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ ውሳኔ አሳልፏል። የቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ ባካሄደዉ ውይይት የተለያዩ...

የአውሮፓ ሕብረት የትህነግን የሽብር ድርጊት እንዲያወግዝ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ...

አዲስ አበባ፡ ጥቅምት 18/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል ዐቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ መግለጫ ሰጥተዋል። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከአውሮፓ ሕብረት የዓለም አቀፍ ጉዳዮች ኮሚሽነር ጁታ ኧርፕላኔን ጋር...