ʺፋኖ የጥንቱ የጫካው ጌጥ፣ ማተበ ጽኑ አይለወጥ”

ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 20/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ጠላቶች ይፈሩታል፣ ስሙን ሲሰሙ ገና ይሸበሩለታል፣ አተኳኮሱን ያደንቁለታል፣ አንድ ጥይት ለአንድ ጠላት ነውና የሚያድለው፣ ከፊቱ አይቆሙም፣ በእርሱ ፊት ለውጊያ አይሰለፉም፤ አልሞ ተኳሽ፣ ክብር አስመላሽ፣ ለወገን ደራሽ፣ እንባ አባሽ...

የደሴ ከተማ አሁንም በተለመደ እንቅስቃሴዋ ላይ ትገኛለች፡፡

ደሴ፡ ጥቅምት 19/2014 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪው የትህነግ ቡድን ዛሬም በሐሰት ፕሮፖጋንዳው የደሴ ከተማ ነዋሪዎችን በወሬ ለመፍታት ቢሞክርም አልተሳካለትም፡፡ በስፍራው የሚገኘው የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን የጋዜጠኞች ቡድን እንደተመለከተው የደሴ ከተማ በተረጋጋ የተለመደ እንቅስቃሴዋ ቀጥላለች፡፡ በከተማዋ ሰርገው ለመግባት የሞከሩ...

አሸባሪው ሕወሐት መሣሪያዎቹን ሲጨርስ ምላሱን መተኮስ ጀምሯል!

ሰሞኑን በደረሰበት ከባድ ምት ከተበታተነው ወራሪ ኃይል መካከል በጣት የሚቆጠረው በቦሩ ሜዳ አቅጣጫ በየወንዙ፣ በየጢሻውና በየሸለቆው ተደብቆ ከርሞ ነበር። ለቀናት ከተደበቀ በኋላ ርሃብና ውኃ ጥም ሲከብደው የእሩምታ ተኩስ በመክፈት ከጉድጓድ እየወጣ የአካባቢውን ሕዝብ ለማደናገር...

ጠላት ከደጅህ መጥቶ እንቅልፍ የለምና ነጻነትህን በጠንካራ ክንድህ አስከብር፡፡

ባሕር ዳር: ጥቅምት 19/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በተለያዩ የዓለም ሀገራት የሚገኙ የአማራ አደረጃጀቶችና ግለሰቦች ጥምረት በመፍጠር በጦርነቱ ጉዳት ለደረሰባቸው የኅብረተሰብ ክፍሎች ድጋፍ እያደረጉ ይገኛሉ፡፡ አሸባሪው ትህነግ ኢትዮጵያን አፈርሳለሁ በሚል በአማራ ሕዝብ ላይ በከፈተው ጦርነት የተፈናቀሉ...

በተለያዩ የውጭ ሀገራት የሚኖሩ ትውልደ ኢትዮጵያውያን ሽብርተኛው ትህነግን እየተፋለመ ላለው የመከላከያ ሠራዊት ከ150 ሺህ...

ባሕር ዳር: ጥቅምት 19/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በተለያዩ የውጭ ሀገራት የሚኖሩ ትውልደ ኢትዮጵያውያን በሰሜን ምዕራብ ዕዝ ሆስፒታል በመገኘት ነው 150 ሺህ ብር የሚገመት የዓይነት ድጋፍ ያደረጉት፡፡ ከዲያስፖራው ማኅበረሰብ በተሰበሰበው ገንዘብ የተገዛውን የዓይነት ድጋፍ ያስረከቡት የኢትዮጵያ ዲያስፖራ...