አሸባሪውን መንጋና ተላላኪዎቹን በጋራ ክንድ እንዋጋ!

ወራሪው የሕወሐት የሽብር ቡድን ያለውን ኃይል ሁሉ አሰባስቦ ወደ ወሎ ግንባር የመጣበት ዋነኛ ዓላማ በግልጽ ይታወቃል። ይህ መንጋ ዋና ዓላማው ከተማዋን ለመዝረፍ ብሎም ከመከላከያ ኃይላችን ከባድ መሣሪያን ለማግኘት ነበር። መሥዋዕትነትን ለመክፈል ዝግጁ ሆኖ ጠንካራ ተጋድሎን...

የአማራ ክልል መንግሥት ያስተላለፈውን የክተት ጥሪ የተቀበሉ የፋኖ እና የሚሊሻ አባላት አሸባሪውና ወራሪዉ የትግራይ...

ጎንደር: ጥቅምት 21/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል መንግሥት ያስተላለፈውን የክተት ጥሪ ተከትሎ ከጎንደር ከተማ የሚሊሻና የፋኖ አባላት ለዘመቻ ከተዋል። የክተት ጥሪውን ተቀብለው ከተዉ ያገኘናቸው የፋኖ አባላት መካከል ዓባይ ማንደፍሮ እና ግልገል አንዳርጋቸው መስዋእትነት ከፍለው ሀገራቸውንና...

አሸባሪው የህወሓት ቡድን ኢትዮጵያን ለማፍረስ ጥቃት የፈፀመበት ጥቅምት 24 ቀን በልዩ ሁኔታ ታስቦ እንደሚውል...

ዕለቱ "አልረሳውም እኔም የኢትዮጵያ ሠራዊት ነኝ" በሚል መሪ ሐሳብ ታስቦ እንደሚውል ተገልጿል። አዲስ አበባ: ጥቅምት 21/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴኤታ ከበደ ደሲሳ የጥቅምት 24ቱን ጥቃት መታሰቢያ አስመልክተው መግለጫ ሰጥተዋል። አሸባሪው የህወሓት ቡድን ከ27...

❝አሸባሪው የህወሓት ቡድን ሀገር ለማፍረስ በአማራና አፋር ክልል ሕዝብ ላይ እየፈጸመ ያለውን ጥፋት በጋራ...

የደቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልል ብልጽግና ፓርቲ በወቅታዊ ሀገራዊ ሁኔታ ላይ መግለጫ ሰጥቷል። የመግለጫው መልዕክት ቀጥሎ ቀርቧል:- ኢትዮጵያን በታሪኳ የሞከረ እንጅ ያሽነፈ ኃይል አልነበረም፣ አይኖርም። ከጽንሰ ሐሳቡ እስከ ውልደቱና እድገቱ አልፎም የኖረበትን 27 ዓመታት በሙሉ ለስልጣኑ ሲል...

ደሴን ለመውረር አሰፍስፎ የነበረው አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ኃይል አይቀጡ ቅጣት ተቀጥቷል።

ጥቅምት 21/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በጢጣ በኩል ሰብሮ በመግባት የደሴ ከተማን ለመቆጣጠር የሞከረው አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ኃይል አይቀጡ ቅጣት ተቀጥቷል። የመጣውን ኃይልም ደሴ ከተማ ከመግባቱ በፊት ሙሉ በሙሉ ባለበት ማስቀረት መቻሉን በወሎ ግንባር ወራሪውን ኃይል እያጸዱ...