“ክብር ኢትዮጵያን ሲሉ ለተሠዉ ጀግኖቻችን!!” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ

ኢትዮጵያ የጀግኖች ሀገር ናት፡፡ ልባም ልጆችዋ አጥር ሆነው የጋረዷት፣ ዋጋ ከፍለው ያደመቋት፣ ተቆጥሮ በማያልቅ መሥዋዕትነት ታፍራና ተከብራ የኖረች ሀገር ናት፡፡ የሩቁ ቢዘነጋን እንኳን፣ አምና ጥቅምት 24 ግፍ የተፈጸመባቸው ጀግኖቻችን ታሪክ ፈጽሞ የሚረሳ አይደለም፡፡ እያንዳንዳችን...

በመላ ሀገሪቱ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ታወጀ።

በመላ ሀገሪቱ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ታወጀ። የሚኒስትሮች ምክር ቤት ነው በመላ ሀገሪቱ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ያወጀው። በጉዳዩ ላይ የፍትሕ ሚኒስትሩ ዶክተር ጌዴዎን ጢሞቴዎስ የሰጡት ሙሉ መግለጫ።

❝እኛ የጀግና ልጆች ጀግኖች ነን፣ ታሪካችን አይበላሽም ጠላትን ድባቅ መትተን የጀግንነት ታሪካችንን እናስቀጥላለን❞ የመካነ...

ጥቅምት 23/2014 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪው ትህነግ ለዘመናት በቆዬ ጥላቸው ተነስቶ አማራን ለማጥፋት፣ ኢትዮጵያን ለመበተን በወረራ ላይ ነው። አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ኀይል ወራሪና አማራን ወርሯል፣ ዜጎችን በግፍ ገድሏል፣ ሀብቱን ዘርፏል፣ ያልቻለውን አውድሟል። ወራሪና ዘራፊውን ኃይል ለማጥፋት፣...

ሕዝባዊ ማዕበል አሸባሪውን የትግራይ ወራሪ ኃይል ለመደምሰስ…

ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 23/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በዓላማችን በተደረጉ ጦርነቶች በጦር ስልታቸው በታሪክ የማይረሱ ነገሥታት አልፈዋል። ከእነዚህ ነገሥታት ውስጥ አውሮፓን እንደ አንድ ሀገር የገዛት ንጉሠ ነገሥት እንደሆነ ተደርጎም ይነገርለታል፤ በሚያሳየው የጦርነት ስልት እና የአመራር ችሎታው...

ባንዳዎችን ከኢትዮጵያ ታሪክ የመሰረዝ ወቅቱ አሁን ነው!

ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 23/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያውያን በመካከላቸው ልዩነት ቢኖር እንኳን ልዩነቶቻቸውን በይደር አቆይተው በጋራ ሲቆሙ አይደለም ኢትዮጵያን አፍሪካንም ከባርነት ቀንበር ነፃ ለማውጣት ቀንዲል ሆነው አገልግለዋል፡፡ ኢትዮጵያ ጦርነት ብርቋ፣ ፈተና አዲሷ አይደለም፡፡ ወደቀች ስትባል ተነስታለች፤...