❝እርስ በርስ በመደማመጥና በመተባበር አካባቢያችንን በንቃት እየጠበቅን ነው❞ የሰንበቴ ከተማ ወጣቶች

ሕዳር 02/2014 ዓ.ም (አሚኮ) እርስ በርስ በመደማመጥና በመተባበር አካባቢያቸውን በንቃት እየጠበቁ መሆኑን የሰንበቴ ከተማ ወጣቶች ገለጹ። አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ኃይል ሀገር ለማፍረስ የጀመረውን እኩይ ሴራ ኢትዮጵያውያን በተባበረ ክንዳቸው እየመከቱት ነው። በአማራ ክልል ኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር የሰንበቴ...

ዓለም አቀፍ ተቋማት እና ድርጅቶች የኢትዮጵያን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አክበረው መንቀሳቀስ አንደሚገባቸው የውጭ ጉዳይ...

አዲስ አበባ: ሕዳር 02/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል ዐቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ የሚኒስቴር መሥሪያ ቤታቸውን የሳምንቱን የሥራ እንቅስቃሴ በተመለከተ ለሀገር ውስጥ እና ለዓለም አቀፍ ብዙኃን መገናኛ መግለጫ ሰጥተዋል። የኢፌዴሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር...

❝እሳተ ነበልባሉ የጫካው አንበሳ፣ ሀገር ብትጠራው ምቾት ይቅር ብሎ ፎክሮ ተነሳ❞

ሕዳር 01/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የእናት ሀገር ፍቅር፣ ክብርና ምስጢር ሲገባ ልሙትላት፣ ልሰዋላት ያስብላል። ከሠንደቋ በፊት ልውደቅ፣ ከመከራዋ በፊት ልቅደም፣ የግፏን ፅዋ ልጠጣ፣ ቀድሜሽ ልውጣ፣ ጠላትሽን ድል አድርጌልሽ ልምጣ ያሰኛል። እናት ሀገር ከምቾትም ከምኞትም በላይ...

አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ኀይል በነፋስ መውጫ ሴቶችን በቡድን አስገድዶ መድፈሩን አምነስቲ ኢንተርናሽናል አጋለጠ፡፡

ሕዳር 01/2014 ዓ.ም (አሚኮ) አምነስቲ ኢንተርናሽናል ይፋ እንዳደረገው አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ኀይል በአማራ ክልል ደቡብ ጎንደር ዞን ነፋስ መውጫ ከተማ በወረረበት ወቅት ሴቶችን በቡድን አስገድዶ ደፍሯል፡፡ በነፋስ መውጫ የሚኖሩ 16 ሴቶች በአሸባሪው የትግራይ ወራሪ ኀይል...

❝ሲ ኤን ኤንን ጨምሮ አንዳንድ ዓለምአቀፍ የመገናኛ ብዙኃን የኢትዮጵያዊያን ወቅታዊ ጉዳይ አስመልክቶ የሚሠሯቸው ዘገባዎች...

ሕዳር 01/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት የፕረስ ሴክሬተሪ ብልለኔ ስዩም የኢትዮጵያን ወቅታዊ ጉዳይ አስመልክቶ ከሲ ኤን ኤን ጋር በነበራት ቆይታ ❝ሲ ኤን ኤንን ጨምሮ ሌሎች ዓለም አቀፍ ሚዲያዎች የኢትዮጵያን ወቅታዊ ሁኔታ አስመልክቶ...