❝ሠራዊቱ የጠላትን ህልም እያከሸፈ ከፍተኛ ድል እየተቀዳጀ ነው❞ ብርጋዴር ጀነራል ተስፋዬ ረጋሳ

ሕዳር 04/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአርጡማ ፉርሲና የኤፍራታና ግድም ሰንሰለታማ ተራራዎች ሰሞኑን ጠላት እንደ ቅጠል ሲረግፍባቸው ሰንብቷል። በለስ ቀንቶት እጁን ለሀገር መከላከያ ሠራዊት የሰጠው የወራሪውና ሽብርተኛው የትግራይ ኃይል ህይወቱን ሲያተርፍ በጦር ግንባር ላይ ከፍተኛ ኪሳራ...

❝አፍሪካ ከኢትዮጵያና ከእውነት ጎን ቆማለች❞ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)

ሕዳር 04/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በትዊትር የማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት ❝አፍሪካ ከኢትዮጵያና ከእውነት ጎን ቆማለች❞ ብለዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በመልዕክታቸው ❝የኢትዮጵያ አረንጓዴ፣ ቢጫ፣ ቀይ ሰንደቅዓላማ የአፍሪካውያን የነጻነታቸው አርማና የነጻነት ተጋድሎ ምልክት...

የምሥራቅ እና የምዕራብ በለሳ አናብስት በዋግኽምራ ግንባር ታላቅ ጀብድ እየፈጸሙ ነው።

ሕዳር 03/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የምሥራቅ እና የምዕራብ በለሳ ወረዳ አናብስቶች ከዋግ ጀግኖች ጋር በዋግኽምራ ግንባር ታላቅ ጀብድ እየፈጸሙ መሆናቸውን አማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን (አሚኮ) በቦታው ተገኝቶ አረጋግጧል። አሚኮ ያነጋገራቸው መቶ አለቃ አወቀ ዋለ...

ሮይተርስ ከአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ጋር በተያያዘ ሐሰተኛ መረጃን እያሰራጨ ነው፡፡

ሕዳር 03/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ሮይተርስ በኢትዮጵያ የጸደቀው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ዜጎች የብሔር ማንነታቸውን የሚያመላክት መታወቂያ እንዲይዙ ያስገድዳል በሚል የሐሰት ዜና እያሰራጨ መሆኑን የአስቸኳይ ጊዜ መረጃ ማጣሪያ አስታወቀ። መረጃ ማጣሪያው የሮይተርስ ዘገባ ከእውነት የራቀ እና በአስቸኳይ...

ወደ ሸዋ ለመግባት የሞከረው አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ኃይል እየተቀጣ ነው።

ሕዳር 02/2014 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪውና ወራሪው የትግራይ ኃይል እና የሱ ተላላኪ የሆነው ኦነግ ሸኔ አማራን ለማጥፋትና ለመዝረፍ በማሰብ በኦሮሞ ብሔረሰብ ዞን ወረዳዎች አድርጎ ወደ ሸዋ ቆላማ አካባቢዎች ለመግባት ተኩስ ቢከፍትም በደቡብ ወሎ፣ በከሚሴ፣ በሸዋ...