አሜሪካዊቷ ሴናተር ሼላ ጃክሰን ከኢትዮጵያ መንግስትና ህዝብ ጎን እንደሚቆሙ አስታወቁ።

ባሕር ዳር፡ ሕዳር 13/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአሜሪካ ምክር ቤት አባል የሆኑት ሴናተር ሼላ ጃክሰን ኢትዮጵያዊያን እና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን እንዲሁም የኢትዮጵያ ወዳጆች በአሜሪካ ሂውስተን ቴክሳስ ባካሄዱት የ#NOmore” ንቅናቄ ሰላማዊ ሰልፍ ላይ ተገኝተው ከኢትዮጵያ ጎን እንደሚቆሙ...

በእስራኤል የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን አንዳንድ ምዕራባውያን ሀገራት በኢትዮጵያ ላይ እያደረጉ ያሉትን ጫና በመቃወም ሰልፍ እያካሄዱ...

ሕዳር 12/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በእስራኤል የሚኖሩ ትውልደ ኢትዮጵያውያንና ኢትዮጵያውያን አንዳንድ ምዕራባውያን ሀገራት በኢትዮጵያ ላይ የሚያደርጉት ጫና እንዲያቆሙ እያካሄዱ ባሉት ሰላማዊ ሰልፍ ጠይቀዋል፡፡ እስራኤል ለኢትዮጵያ መንግሥት የምትሰጠውን ድጋፍ አጠናክራ እንድትቀጥልም ሰልፈኞቹ መልዕክታቸውን አስተላልፈዋል፡፡ በኢትዮጵያ ጉዳይ ጣልቃ መግባት...

በአሜሪካ ዳላስ ቴክሳስ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ለተፈናቀሉ ወገኖች ድጋፍ አደረጉ፡፡

ሕዳር 12/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ነዋሪነታቸውን በአሜሪካ ዳላስ ቴክሳስ ያደረጉ ኢትዮጵያውያን በአሸባሪው የትግራይ ወራሪ ኃይል ለተፈናቀሉ ወገኖች ለሁለተኛ ጊዜ 305 ሺህ ዶላር ድጋፍ ማድረጋቸውን አምባሳደር ፍጹም አረጋ አስታውቀዋል፡፡ በአሜሪካ የኢትዮጵያ አምባሳደር ፍጹም አረጋ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው...

ድሮም በጦርነት ላይ ቀድሞ የሚሞተው እውነት ነው ግን አይቀበርም…

ሕዳር 12/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ ጦርነቱን ፈርታ ሳይሆን ጠልታ የዛሬዎቹን ሽብርተኞች እና የያኔዎቹን እብሪተኞች ደግማ እና ደጋግማ የሚመጣውን በማሰብ ለምና አስለምናቸው ነበር፡፡ እናቶች ስለልጆቻቸው ደኅንነት እና ስለሀገራቸው ሰላም ሲሉ ከፊታቸው ተደፍተው እያለቀሱ ለምነዋቸው እንደነበር...

❝…የተጋረጠብንን የህልውና ስጋት አንድ ሆነን ማሸነፍ እንችላለን❞ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)

አዲስ አበባ: ሕዳር 12/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው መልዕክት አስተላልፈዋል። በመልዕክታቸውም ❝በኢትዮጵያ እና በውጭ የምትገኙ ኢትዮጵያውያን ወገኖቼ፣ እውነትን ለዓለም ለመግለጥ እያደረጋችሁ ያላችሁት ተጋድሎ እጅግ የሚደነቅ ነው❞ ብለዋል። ❝ይህ ጥንታዊ ሕዝብ...