“ለኢትዮጵያ ክብር የዘመቱትን መሪ ተከተላቸው፣ ጠላቶችህንም አጥፋቸው”
ሕዳር 14/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ምን አይነት ሀገር ነው ያለችን ? ምን አይነትስ ሕዝብ ነን? ሲገፉን የምንጠነክር፣ ሊነጣጥሉን ሲሞክሩ የምናብር፣ ሊጥሉን ሲሞክሩ የምንጥል? ሥሪታችን ምንድን ነው? ኃይላችንስ ምኑ ጋር ነው? አጀብ ነው እኮ ከዘመን ዘመን...
“መሪህ ከፊት ነው ሕዝብ ሆይ ተነሳ” በደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ የታሪክ መምህር እና ተመራማሪ ዘመነወርቅ...
ሕዳር 14/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ መልክዓ ምድራዊ አቀማመጧ ያለው ወሳኝነት፣ እጅግ የገዘፈ ታሪክ፣ የቅርስ፣ የባህል እና የዕሴት ባለቤትነቷ፣ የሰው ዘር መገኛ ምድር መሆኗ፣ እምቅ የተፈጥሮ ሃብቷ እና መሰል ገፀ በረከቶቿ ጠላቶቿን አብዝቶታል፡፡ እናም በተለያየ...
❝የሸዋ ተራራዎች የሽብር ኃይሉ መፈንጫ ሳይሆኑ መቀበሪያ ናቸው❞ የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ዲኤታ ንጉሡ ጥላሁን
ሕዳር 14/2014 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ኀይል ሀገር ለማፍረስ እያደረገ ያለዉን እንቅስቃሴ ለመግታት የሸዋ ሕዝብ ከፍተኛ ጀብዱ በመፈጸም አሸባሪውን ኀይል በገባበት እያሳደደ እየቀበረው እንደኾነ የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ዲኤታ ንጉሡ ጥላሁን ተናግረዋል፡፡
❝የሸዋ ተራራዎችና ሸለቆዎች...
“ጠቅላይ ሚኒስትሩ ወደ ግንባር አቅንተው እኔ ቤት የምቀመጥበት አንድም ምክንያት የለም” ብርጋዴር ጀነራል ካሳዬ...
ሕዳር 14/2014 (አሚኮ) "ጠቅላይ ሚኒስትሩ ወደ ግንባር አቅንተው እኔ ቤት የምቀመጥበት አንድም ምክንያት የለም፤ ያለኝን የውትድርና ጥበብ ተጠቅሜ ጠላትን ድል ለማድረግ ዝግጁ ነኝ " ሲሉ ብርጋዴር ጀነራል ካሳዬ ጨመዳ ገለጹ፡፡
የጠቅላይ ሚኒስትሩ ወደ ግንባር ማቅናት...
አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ኃይል በአዲስ አበባ እና በዙሪያው ለሽብር ተግባር ያሰማራቸው ግለሰቦች በቁጥጥር ስር...
ሕዳር 14/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በከተሞች በኅብረተሰቡ ውስጥ በተለያዩ መንገዶች በመመሳሰል እንዲገቡ በማድረግ አዲስ አበባ እና በዙሪያው ተልእኮ ሰጥቶ በማስገባት ለሽብር ተግባር እየተንቀሳቀሱ መሆኑን እንደተደረሰበት የፌዴራል ፖሊስ ምክትል ኮሚሽነር መላኩ ፈንታ ገልጸዋል።
የሽብር ኃይሉ አባላቱን በንግድ...








